የቀን መለወጫ ለማስተካከል

በአማርኛ ዊኪፔድያ፣ ቀኖች ከእንግሊዝኛ ወደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በቀጥታ ለመቀየር ቀላል ነው!

አብዛኛው ጊዜ፣ ይህ የሚፈጸም {{ቀን}} በሚለው መልጠፊያ ነው። እንዲህ፦

  • መጀመርያ፦ {{ቀን|
  • ከዚያ የቀን ቁጥር (እ.ኤ.አ.) እና የወር ስም በእንግሊዝኛ፦ {{ቀን|15 October
  • የመልጠፊያውን ቅንፍ ለመዝጋት፦ {{ቀን|15 October}}
  • በገጹ ላይ የሚታይ እንዲህ ይመስላል፦ ጥቅምት 5 ቀን

ነገር ግን ለአንዳንድ ቀን ውጤቱ ስለሚለይ፣ ይህ ዘዴ ይጠቀማል፦

  • መጀመርያ፡- {{ቀን2|
  • ከዚያ የቀን ቁጥር እና ሁለተኛ ፒፓ እና የእንግሊዝኛ ወር ስም፦ {{ቀን2|15|October}}
    • (ማስታወሻ፡- በዚህ ጊዜ (ቀን2) መልጠፊያው 2 ፒፓዎች እንዳሉት ግዴታ ነው።)
  • በዚህ መልጠፊያ ቀኑ እንዲህ ያስተካክላል፦ ጥቅምት 4 ቀን
  • {{ቀን}} ሳይሆን {{ቀን2}} የሚጠቀመው እነዚህ ቀኖች ብቻ ለመቀየር ነው፦
ከ Sep 11 2003 (እ ኤ አ) እስከ Feb 28 2004
" " " " 1999 " " " " 2000
"" 1995 - "" 1996
1991 - 1992
1987 - 1988
1983-1984
1979-1980
1975-1976
1971-72
1967-68
1963-64
1959-60
1955-56
1951-52
1947-48
1943-44
1939-40
1935-36
1931-32
1927-28
1923-24
1919-20
1915-16
1911-12
1907-08
1903-04

(ከ1901 በፊት ለሚሆኑ አመታቶች፤ ይህ ዘዴ አይጠቀምም። ከ1901 እ.ኤ.አ በፊት እስከ 8 እ.ኤ.አ. ድረስ ለመቀየር ወደ ፉናባ ሂደው በመጣጥፍ ውስጥ ቀኑን ቀጥታ በአማርኛ መጻፍ ይሻላል። ከ Aug. 27, 8 እ.ኤ.አ. (1/1/1 ዓ.ም.) አስቀድሞ ለመቀየር ግን የተወሰነ ቀን የሚያሳውቅ ዘዴ የለም።)

እንዲሁም ወደፊት፦

ከ Sep 11 2007 (እ ኤ አ) እስከ Feb 28 2008
" " " " 2011 " " " " 2012
"" 2015 - "" 2016
2019-2020
2023-24
2027-28
2031-32
2035-36
2039-40
2043-44
2047-48
2051-52
2055-56
2059-60
2063-64
2067-68
2071-72
2075-76
2079-80
2075-84
2079-88
2091-92
2095-96

{{ቀን2}} ይጠቅማል። ከ2099 በኋላ ግን አይጠቀምም፣ ወደ ፉናባ መሔድ ይሻላል።