የሁሉም መሰረት እቴጌ እሌኒ ናት ........................ 1. እቴጌ እሌኒ አገሯ ጎጃም፣ ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ ፣ ደብረ ገነት ቀበሌ፣ ምጣድ ቤት ከተባለው ቦታ ነው። እቴጌ እሊኒ የሸዋውን የአፄ ዘርዐ ያቆብ ልጅ አፄ በእደ ማርያምን አግብታ አፄ ናኦድ ተወለደ።

2. አፄ ናኦድ ከእናቱ አገር  ጎጃም፣ ለምጨን  ነው ሚስት የተለመነላቸው። የጎጃም (ለምጨን) ባላባቷ  እቴጌ ናኦድ ሞገሳ እና አፄ ናኦድ ተጋቡ። ጋብቻው አፄ ልብነድንግልን አፈራ።
3. አፄ ልብነድንግል ልክ እንደ አባታቸው  እና አያታቸው  የጎጃም እመቤት ነው ያገቡት።  አፄ ልብነድንግል የጎጃም፣ የእነማይ ተወላጇን እቴጌ ሰብለወንጌልን አግብተው ስምንት ልጆችን ወለዱ።

................................

ሦስቱ የጎጃም እቴጌዎች

ሦስቱ የጎጃም እቴጌዎች በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ሥማቸው በጉልህ ሲነሳ ይኖራል። ሦስቱም ጎጃም ውስጥ ቤተክርስቲያን አሰርተዋል።

1. እቴጌ እሌኒ መርጡለማርያም ዮዲት ጊዲት ካፈረሰችው ቤተክርስቲያን ወደ ምዕራብ በኩል ( እዚያው አምባ ላይ) አንድ ቤተክርስቲያን አሰማርታለች፣ አሁንም አለ።

2. እቴጌ ናኦድ ሞገሳ - ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ ውስጥ ጌቴ ሰማኔ ( ሰማኒያ ተብሎም ይጠራል) ገዳም ላይ አሻራዋን አስቀምጣለች።

3. እቴጌ ሰብለወንጌል - እነማይ፣ መንገስቶ ኪዳነምህረት ላይ አሻራዋ ይታያል።

መውጫ:- የአፄ ሱስንዮስ ታሪክ ይቀጥላል። አፄ ሱስንዮስ አንዳንዶች እንደሚሉት ኦሮሞ አላነገሰውም፣ ከኦሮሞ አግብቶ  አልወለደም  ( ከኦሮሞ መውለድ እና ማግባትን በምንም መመዘኛ እየነቀፍሁ አይደለም፣ አማራው ከኦሮሞ ብዙው ተጋብቷል፣ ወልዷል)፣ ቤተመንግሥቱም ይባብ ( አዴት)  ነበር።....

እቴጌ እሌኒ የጎጃም ባላባት ስለመኾና ፍራንሲኮ አልቫሬዝ ከዛሬ 500 ዓመታት በፊት ጽፈዋል፡፡ የአልቫሬዝ የኢትዮጵያ ቆይታ ከ1513- 1519 ዓ/ም ነበር፡፡ ቆይታውን "The prester John of the Indies" በሚል ርእስ ጽፎታል። በ1958 ዓ/ም ግርማ በሻህ የተባሉ ጸሐፊ መጽሐፉን ወደ አማርኛ ቋንቋ መልሰውታል፡፡ እኔ ሁለቱም ቅጅ አለኝ፡፡

ምርጫዎችና ፡ ምክር ለማስተካከል

ደግሞ ፡ ከገቡ ፡ በኋላ ምርጫዎች ፡ የሚለው ፡ ክፍል ፡ ይታያል። ከነዚህ ፡ ውስጥ
  • «ዘመንና ፡ ሰዓት» ፡ ባለው ፡ ሥር ፡ «ከኮምፒውተርዎ ፡ መዝገብ ፡ ልዩነቱ ፡ ይገኝ» ፡ መጫን ፡ ጥሩ ፡ ምክር ፡ ነው። (ነገር ፡ ግን ፡ እንደ ፡ ኢትዮጵያ ፡ ጊዜ ፡ ለማድረግ ፣ እንደገና ፡ ስድስት ፡ ሰዓት ፡ ለኦፍ ፡ ሰቱ ፡ ይጨምሩ።)
  • በ«የማዘጋጀት ፡ ምርጫዎች» ፡ ሥር ፡ «ያዘጋጁት ፡ ሁሉ ፡ ወደ ፡ ጠበቁት ፡ ገጾች ፡ ዝርዝር ፡ ይጨመር» ፡ ቢመርጡ ፡ የመጣጥፍ ፡ ቁጥር ፡ በበዛበት ፡ ጊዜ ፡ በተለይ ፡ ይጠቅማል፤ አሁን ፡ ግን ፡ በትንሽ ፡ መጠን ፡ ሳለን በቅርብ ፡ ጊዜ ፡ የተለወጡ ፡ መመልከት ፡ ይበቃል።
  • በ«የቅርቡ ፡ ለውጦች ፡ ዝርዝር» ፡ ሥር ፡ «የተደረጀ ፡ ቅርብ ፡ ለውጦች» ፡ ቢመርጡ ፡ አዘራዘሩ ፡ በደረጃ ፡ ሆኖ ፡ ይታያል። ይህ ፡ አንዳንዴ ፡ ለውጦቹን ፡ ለመከተል ፡ ይጠቅማል ፤ ፈትነው ፡ ይሞክሩት!
  • (ምርጫዎችዎን ፡ ከመረጡ ፡ በኋላ ፡ «ይቆጠብ» ፡ የሚለውን ፡ እንዲጫን ፡ ያረጋግጡ።)

ሌላ ፡ ጠቃሚ ፡ መያያዣዎች ለማስተካከል

የመጣጥፍ ፡ ማውጫዎች