መግቢያ ሐተታ                       
መግቢያ ሐተታ                       

      ውክፔዲያ የተሟላ፣ ትክክለኛ እና፡ ነጻ መዝገበ ዕውቀትን በብዙ ቋንቋዎች የሚያቀርብ የትብብር ሥራ ውጤት ነው። ይህ የአማርኛው ውክፔዲያ ጥር 18 ቀን 1996 ዓመተ ምሕረት (27 January 2004 እ.ኤ.አ.) የተጀመረ ሲሆን አሁን 15,308ጽሑፎችን፡ አካቶ ይዟል።
      ውክፔዲያ የጋራ ነው። ማንም ሰው ለዚህ መዝገበ ዕውቀት ኣስተዋጽዖ ሊያደርግ ይችላል። አባልነት ለመግባት «መግቢያ» የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ። ጽሑፍ ለማቅረብ ወይም በአርትዖት ሥራ ለመሳተፍ ከላይ መልመጃ የሚለውን አፅቅ ይጫኑ። ለጊዜው ጥያቄ ካለወት እኒህን ነባር አባላት ፈቃደእልፍዓለምቡልጌውአንዋርንና Hጌትነትን ይጠይቁ። ሆኖም ማኅበረሠቡ የተዘጋ አይመስላችሁ፤ ምንጊዜም አዳዲስ ቋሚ አቅራቢዎች ለመጨምር እየፈለግን ነው። ከዚህም ጭምር ማንም ቋሚ አቅራቢዎች ከጥቂት ልምምድ በኋላ ለመጋቢነት ሊታጩ በቀላሉ ይቻላል!


ታሪክ፡በዛሬው፡ዕለት።    
ታሪክ፡በዛሬው፡ዕለት።    

  • ፲፱፻፶፮ ዓ/ም - በምሥራቅ አፍሪቃ የሚገኙት ታንጋኒካ እና የዛንዚባር ደሴት ተዋሕደው አንድ አገር መሠረቱ። ይሄም የተዋሕዶ አገር ከሁለቱም ስም በተውጣጣው አዲሱ ስም ታንዛኒያ ተብሎ ተሰየመ።
  • ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - ከደርግ በተላለፈ ትእዛዝ መሠረት፣ የፖሊስ አለቆች፤ የቀድሞ ሚኒስትሮችና ባለ ሥልጣናት ታሠሩ።
  • ፲፱፻፸፰ ዓ/ም - በሶቪዬት ሕብረት ውስጥ የቸርኖቢል የኑክሊዬር መብራት ኃይል ማምረቻ ክፉ አደጋ ተከሰተ። የዚህን አደጋ ክስተት የስካንዲናቪያ አገሮች ይፋ እስካደረጉት ድረስ የሶቪዬት ሕብረት ባለ ሥልጣናት ደፋፍነውት ነበር።
የዕለቱ፡ምርጥ፡ምስልና፡አዳዲስ፡ጽሑፎች።
የዕለቱ፡ምርጥ፡ምስልና፡አዳዲስ፡ጽሑፎች።

መጨረሻ የቀረቡ 3 ትኩስ መጣጥፎች

22 ኤፕሪል 2024

20 ኤፕሪል 2024

12 ኤፕሪል 2024

10 ኤፕሪል 2024

7 ኤፕሪል 2024

  • 17:1517:15, 7 ኤፕሪል 2024ትሂድ ትመልሰው (ታሪክ | አርም) ‎[2,895 byte]196.188.160.43 (ውይይት) (አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «መቅዴላ አፋፉ ላይጩኸት በረከተ ፣ የሴቱን አናውቅም ወንድ አንድ ሰው ሞተ ፡፡ የቅኔው አይነት የኀዘን ቅኔ ሲሆን አፈታቱ ታሪክን በማወቅ ይሆናል ፡፡ ሕብረ ቃሉ- ወንድ አንድ ሰው የሚለው ነው ፡፡ ታሪኩ መቅዴላ ታላቅ ስራ የሰራው አጼ -ቴዎድሮስ ነው !! ሠሙ፡-መቅዴላ አፋፍ ከፍተኛ ለቅሶ...») Tag: Visual edit: Switched
የመደቦች ዝርዝር                  
የመደቦች ዝርዝር                  
የዕለቱ ፅሑፍ
የዕለቱ ፅሑፍ

ቢግ ማክሃምበርገር ዓይነት ሲሆን በፈጣን ምግብ ቤቱ ማክዶናልድስ የሚሸጥ ነው። ሃምበርገሩ ለመጀመሪያ ጊዜ የተፈጠረው በ1960 ዓ.ም. በአሜሪካኑ ጅም ዴልጋቲ ነበር። ሁለት የተፈጨ የበሬ ስጋ ክቦችን፣ ሰላጣ ቅጠል፣ ዓይብ፣ ሽንኩርት፣ ፒክልስ እና ሶስት የሰሊጥ ጠፍጣፋ ዳቦዎችን ከማዋዣ የቢግ ማክ ሶስ (መረቅ) ጋር ይይዛል።

ቢግ ማክ በኣሁኑ ዘመን በአለም ዓቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተዎዳጅነትን በማግኘቱ ዘ ኢኮኖሚስት የተሰኘው የሥነ ንዋይ ጋዜጣ በያመቱ ቢግ ማክ ኤንዴክስ የተባለ መረጃ ያትማል። ቢግ ማክ በያገሩ የሚሸጥበትን ዋጋ በማዎዳደር፣ የየአገሩን የኑሮ ውድነት ለማነጻጻር ይጠቀምበታል።
[[|]]
ይጠይቁ፣ ይሳተፉ !!!
ይጠይቁ፣ ይሳተፉ !!!

ስለ ምን ለማወቅ ይፈልጉ ነበር?በዚህ ያቅርቡ።ቀልዶችን እዚህ ላይ ይጨምሩ!

can't see the Amharic font?

Click here to download the Amharic Unicode.


የሥራ እህቶች
የሥራ እህቶች


ነጻ መጽሐፈ ዕውቀት የሆነው የውክፔዲያ አስተናጋጅ Wikimedia Foundation ነው።
ይህ ለትርፍ-ያልሆነ ድርጅት አያሌ ልዩ ልዩ ባለ ብዙ ቋንቋ እና የጋራ ጥቅም ሥራ እቅዶች ያካሂዳል፦

[[|]]