እጅ ባለ ብዙ ጣት የሰውነት አካል ሲሆን የሚገኘውም በዝንጀሮ እና ሰው ዝርያዎች እንዲሁም በሌሎች የጀርባ አጥንት ያላቸው እንስሳት ክንድ መጨረሻ ላይ ነው። እጆች የተለያዩ ድርጊቶችን ለማከናወን የሚጠቅሙ ቀዳሚ አካላቶች ናቸው። ከነዚህም ውስጥ ለማንሳት፣ ለመግፋት፣ ለመሳብ፣ ወዘተ.። እንደ ዓይን፤ እግር እና ሌሎች አካላቶች እጅም በአአምሮ የሚታዘዝ አካል ነው።