በር:መልክዐ ምድር
ጂዎግራፊ
አፍሪካ | አንታርክቲካ | እስያ | አሜሪካ | አውሮፓ | አውስትራሊያ |
ጂዎግራፊ የመልክዓ ምድር ጥናት (ወይም ጂዎግራፊ) የመሬት ን፣ ገጽታዋን፣ የገጽታዋን መልክ፣ በላይዋ ላይ የሚፈጠሩ ክስተቶችንና ነዋሪዎቿን በአጠቃላይ የሚያጠና የዕውቀት ዘርፍ ነው። ቃሉ ጂዎግራፊ ከግሪክ γεωγραφία /ጌዮግራፊያ/ የመጣ ሲሆን የቃል ተቃል ትርጉሙ «ምድር መጻፍ» ማለት ነው። ከታሪክ ጋር ሲነጻጸር፣ ታሪክ መሬትን ከጊዜ አንጻር ሲያጠና፣ ሥነ መልክዓ ምድር፣ መሬትን ከኅዋ አንጻር ያጠናል ማለት ነው።
ጂዎግራፊ
|
አጠቃላይ የመልከዓ ምድር መደቦች መደቦች
|