በር ተንቀሳቃሽ መዋቅር ሲሆን የሚያገለግለውም ወደ የተወሰነ ክልል የተዘጋጀን መግቢያ ለመዝጋት ወይም ለመክፈት ነው። ይህ መዋቅር ለመከፈት ወይንም ለመዘጋት እንዲመች የሚገጠምለት ማጠፊያ አለው።

በር
በር