ጥር ፲፰
(ከጥር 18 የተዛወረ)
ጥር ፲፰፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፴፰ተኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፳፫ተኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፪፻፳፰ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፳፯ ቀናት ይቀራሉ።
ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ለማስተካከል- ፲፱፻፶፯ ዓ/ም - የታላቋ ብሪታኒያ ዳግማዊት ንግሥት ኤልሣቤጥ የ'ፊልድ ማርሻል' (Field Marshal) ማዕርግ ለቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሰጡ። [1]
ልደት
ለማስተካከልዕለተ ሞት
ለማስተካከልዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል- ^ The London Gazette; No. 43567 [p 1235](Tuesday 2nd February, 1965)
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |