አጥንት ጠንካራ የጀርባ አጥንት ያላቸው እንስሳት ውስጥ የሚገኝ የሥርዓተ-አፅም ክፍል ነው። ይህ መዋቅር ሙሉ ፍጥረቱ ራሱን እንዲችል እና እንዲንቀሳቀስ ከማስቻሉም በላይ የተለያዩ ሚኒራሎችን አጠራቅሞ ይይዛል። ከዚህም በተጨማሪ አጥንቶች ቀይ የደም ሴሎችን እና ነጭ የደም ሴሎችን ያመርታል።

እጅ የተሳለ የእግር አጥንት