መኪና መድሃኔ አለም በሰሜን ወሎአቡነ ዮሴፍ ተራራ ውስጥ ከሚገኙ አራት አብያተ ክርስቲያናት አንዱ ነው። የቤተክርስቲያኑ ህንጻ እንደ ይምርሃነ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ዋሻ ውስጥ የተስራ ሲሆን አወቃቀሩም ከድንጋይና እንጨት ርብርብ ነው።

ከአለት የተፈለፈለ
የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን
መኪና መድሃኔ አለም

መኪና መድሃኔ አለም
አገር ኢትዮጵያ
ሌላ ስም እመኪና መድሃኔ አለም
ዓይነት ዋሻ ውስጥ ያለ
አካባቢ** አቡነት ዮሴፍ ተራራ
የቅርስነት ታሪክ
ቅርሱ የተሰራበት ዘመን 13ኛው ክፍለዘመን 
አደጋ --
መኪና መድሃኔ አለም is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
መኪና መድሃኔ አለም
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ
* የአለበት ቦታ
** የዩ.ኔ.ስ.ኮ. ክልል ክፍፍል


ከትውፊት አንጻር በ6ኛው ክፍለ ዘመን እንደተሰራ ሲታመን እውስጡ የሚገኙት ጥንታዊ ስዕሎች ግን፣ ልክ እንደ ገነተ ማርያም ከ13ኛው ክፍለ ዘመን ይመነጫሉ። ስለሆነም፣ ሁለቱንም ቤተክርስቲያኖች አጼ ይኩኖ አምላክ እንዳሰራቸው አሁን ይታመናል[1]

ውጭ ማያያዣ ለማስተካከል

ማጣቀሻ ለማስተካከል

  1. ^ Michael Gervers, An Architectural Survey of the Church of Èmäkina Mädhane Aläm (Lasta, Ethiopia), Warsaw University, 2006