የ2014 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ቡድኖች
ኡራጓይ
ለማስተካከልአሰልጣኝ፡ ኦስካር ታባሬዝ
የቡድኑ ተሰላፊዎች ዝርዝር በግንቦት ፳፫ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ነው የታወቀው።[1]
አጥቂው ሉዊስ ሱዋሬዝ የኢጣልያን ተከላካይ ጂዮርጂዮ ኪየሊኒን በመንከሱ በሰኔ ፲፱ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. የፊፋ ቅጣት ኮሚቴ ለ፱ ብሔራዊ ጨዋታዎች እንዲሁም ለአራት ወራት በማንኛውም ከእግር ኳስ ጋር የተያያዘ ክንውን እንዳይሳተፍ ከልክሏል። በተጨማሪም ሉዊስ ሱዋሬዝ ፻ሺህ የስዊስ ፍራንክ ተቀጥቷል። [2][3][4] ከሉዊስ ሱዋሬዝ እገዳ በኋላ ኡራጓይ በኮሎምቢያ 2-0 በመሸነፉ ከውድድሩ ወጥቷል።[5]
|
ማመዛገቢያዎች
ለማስተካከል- ^ (እስፓንኛ) "Plantel definitivo para Brasil 2014". auf.org.uy. በግንቦት ፳፫ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. የተወሰደ.
- ^ (እንግሊዝኛ) "Luis Suárez suspended for nine matches and banned for four months from any football-related activity". የዓለም አቀፍ እግር ኳስ ማኅበር (ሰኔ ፲፱ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም.). Archived from the original on ሰኔ ፳፮ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም.. በሰኔ ፳፫ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. የተወሰደ.
- ^ (እንግሊዝኛ) De Menezes, Jack (ሰኔ ፲፱ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም.). "Luis Suarez banned: Fifa hand striker record nine-game ban AND a four month football ban for biting Giorgio Chiellini in biggest ever World Cup suspension". The Independent. http://www.independent.co.uk/sport/football/worldcup/luis-suarez-banned-fifa-hand-striker-record-ninegame-ban-and-a-four-month-football-ban-for-biting-giorgio-chiellini-in-biggest-ever-world-cup-suspension-9565686.html በሰኔ ፲፱ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. የተቃኘ.
- ^ (እንግሊዝኛ) "Luis Suárez banned for four months for biting in World Cup game". The Guardian. ሰኔ ፲፱ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም.. http://www.theguardian.com/football/2014/jun/26/world-cup-luis-suarez-ban-biting-uruguay በሰኔ ፲፱ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. የተቃኘ.
- ^ (እንግሊዝኛ) "James Rodriguez scores twice, lifts Colombia to first quarterfinal". Associated Press. በሰኔ ፳፫ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. የተወሰደ.
- ^ Fucile is currently without a club following the expiry of his Porto contract.
- ^ Arévalo was on loan at Morelia from Tigres de la UANL. "Egidio Arévalo fue comprado por Tigres" (በእስፓንኛ). goal.com. goal.com. በሰኔ ፳፯ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. የተወሰደ.
- ^ ሰባስቲያን ኮአቴስ ለናስዮናል ከሊቨርፑል ብድር ላይ ነበር። "Sebastián Coates to leave Liverpool and rejoin Nacional on loan". Press Association. The Guardian. በሰኔ ፳፯ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. የተወሰደ.