ኔስተር ፈርናንዶ ሙስሌራ ሚኮል (ሰኔ ፱ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለጋላታሳሬይ ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አንደኛ ምርጫ ግብ ጠባቂ ነው።

ፈርናንዶ ሙስሌራ

ለኡራጓይ ሲጫወት፣ 2012 እ.ኤ.አ.
ኡራጓይ ሲጫወት፣ 2012 እ.ኤ.አ.
ኡራጓይ ሲጫወት፣ 2012 እ.ኤ.አ.
ሙሉ ስም ኔስተር ፈርናንዶ ሙስሌራ ሚኮል
የትውልድ ቀን ሰኔ ፱ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ብዌኖስ አይሬስ
ቁመት 190 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታ ግብ ጠባቂ
የወጣት ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
2001-2004 እ.ኤ.አ. ሞንቴቪዴዮ ዋንደረረስ
ፕሮፌሽናል ክለቦች
2004-2007 እ.ኤ.አ. ሞንቴቪዴዮ ዋንደረረስ 44 (0)
2006-2007 እ.ኤ.አ. ናስዮናል (ብድር) 5 (0)
2007-2011 እ.ኤ.አ. ላዚዮ 96 (0)
ከ2011 እ.ኤ.አ. ጋላታሳሬይ 14 (0)
ብሔራዊ ቡድን
ከ2009 እ.ኤ.አ. ኡራጓይ 31 (0)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ነሐሴ ፳፭ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሐምሌ ፲፫ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።