አልቫሮ ራፋኤል ጎንዛሌዝ ሉዌንጎ (ጥቅምት ፲፱ ቀን ፲፱፻፸፯ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለላዚዮ ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።

አልቫሮ ጎንዛሌዝ

{{{የሥዕል_መግለጫ}}}
{{{የሥዕል_መግለጫ}}}
ሙሉ ስም አልቫሮ ራፋኤል ጎንዛሌዝ ሉዌንጎ
የትውልድ ቀን ጥቅምት ፲፱ ቀን ፲፱፻፸፯ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ሞንቴቪዴዎኡራጓይ
ቁመት 176 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታ አከፋፋይ
ፕሮፌሽናል ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
2003–2007 እ.ኤ.አ. ዲፌንሶር ስፖርቲንግ 47 (4)
2007–2009 እ.ኤ.አ. ቦካ ጁኒየርስ 33 (1)
2009–2010 እ.ኤ.አ. ናስዮናል 37 (3)
ከ2010 እ.ኤ.አ. ላዚዮ 95 (3)
ብሔራዊ ቡድን
ከ2006 እ.ኤ.አ. ኡራጓይ 43 (2)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ሰኔ ፲ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፬ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።