ኤዲንሰን ካቫኒ
ኤዲንሰን ሮቤርቶ ካቫኒ ጎሜዝ (Edinson Roberto Cavani Gómez ,የካቲት ፯ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለፓሪስ ሴንት-ጀርሜይን ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።
ኤዲንሰን ካቫኒ |
|||
---|---|---|---|
ሙሉ ስም | ኤዲንሰን ሮቤርቶ ካቫኒ ጎሜዝ | ||
የትውልድ ቀን | የካቲት ፯ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም. | ||
የትውልድ ቦታ | ሳልቶ፣ ኡራጓይ | ||
ቁመት | 188 ሳ.ሜ. | ||
የጨዋታ ቦታ | አጥቂ | ||
የወጣት ክለቦች | |||
ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
2000–2005 እ.ኤ.አ. | ዳኑቢዮ | ||
ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
2005–2007 እ.ኤ.አ. | ዳኑቢዮ | 25 | (10) |
2007–2010 እ.ኤ.አ. | ፓሌርሞ | 109 | (34) |
2010–2013 እ.ኤ.አ. | ናፖሊ | 104 | (78) |
ከ2013 እ.ኤ.አ. | ፓሪስ ሴንት-ጀርሜይን | 30 | (16) |
ብሔራዊ ቡድን | |||
2006–2007 እ.ኤ.አ. | ኡራጓይ (ከ፳ በታች) | 14 | (9) |
ከ2008 እ.ኤ.አ. | ኡራጓይ | 63 | (22) |
2012 እ.ኤ.አ. | ማንቸስተር ዩናይትድ | 5 | (3) |
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ሚያዝያ ፳፱ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፯ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። |