ዲዬጎ ፈርናንዶ ፔሬዝ አጉዋዶ (Diego Fernando Pérez Aguado, ግንቦት ፲ ቀን ፲፱፻፸፪ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለቦሎኛ ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።

ዲዬጎ ፔሬዝ

{{{የሥዕል_መግለጫ}}}
ሙሉ ስም ዲዬጎ ፈርናንዶ ፔሬዝ አጉዋዶ
የትውልድ ቀን ግንቦት ፲ ቀን ፲፱፻፸፪ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ሞንቴቪድዮኡራጓይ
ቁመት 178 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታ አከፋፋይ
ፕሮፌሽናል ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
1999–2003 እ.ኤ.አ. ዲፌንሶር ስፖርቲንግ 125 (11)
2003–2004 እ.ኤ.አ. ፔኛሮል 13 (2)
2004–2010 እ.ኤ.አ. ሞናኮ 146 (2)
ከ2010 እ.ኤ.አ. ቦሎኛ 128 (0)
ብሔራዊ ቡድን
ከ2001 እ.ኤ.አ. ኡራጓይ 89 (2)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፳፬ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፬ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።