ማርቲን አንድሬስ ሲልቫ ሌይቴስ (Martín Andrés Silva Leites፣ ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለቫስኮ ደ ጋማ ክለብ በግብ ጠባቂነት የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።

ማርቲን ሲልቫ

ማርቲን ሲልቫ በ2011 እ.ኤ.አ.
ማርቲን ሲልቫ በ2011 እ.ኤ.አ.
ሙሉ ስም ማርቲን አንድሬስ ሲልቫ ሌይቴስ
የትውልድ ቀን መጋቢት ፲፮ ቀን ፲፱፻፸፭ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ሞንቴቪዴዎኡራጓይ
ቁመት 187 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታ በረኛ
ፕሮፌሽናል ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
2002–2011 እ.ኤ.አ. ዲፌንሶር ስፖርቲንግ 176 (0)
2011–2013 እ.ኤ.አ. ኦሊምፒያ 68 (0)
ከ2014 እ.ኤ.አ. ቫስኮ ደ ጋማ 0 (0)
ብሔራዊ ቡድን
2001–2003 እ.ኤ.አ. ኡራጓይ (ከ፳ በታች) 14 (0)
ከ2009 እ.ኤ.አ. ኡራጓይ 4 (0)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ሚያዝያ ፱ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፲፮ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።