ሪያል ክለብ ዴፖርቲዩ ኤስፓንዮል ዴ ባርሴሎና (ካታላንኛ፦ Reial Club Deportiu Espanyol de Barcelona) በባርሴሎናእስፓንያ የሚገኝ እግር ኳስ ክለብ ነው።

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ RCD Espanyol የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።