አፍሮ እስያዊ ቋንቋዎች በሰሜን አፍሪቃና በደቡብ ምዕራብ እስያ የሚነገሩ ቋንቋዎች ቤተሰብ ሲሆን 6 ንዑሳውያን ቤተሰቦች አሉት።[1] እነዚህም ጥንታዊ ግብጽኛበርበርኛቻዳዊኩሻዊ (ሐማዊ)፣ ኦሞአዊና ሴማዊ ቋንቋዎች ናቸው።[1] ከእነዚህ ከላይ የተጠቀሱት ውስጥ 3ቱ ማለትም ኩሻዊ (ሐማዊ)፣ ኦሞአዊና ሴማዊ ቋንቋዎች በኢትዮጵያ ውስጥ ይነገራሉ።[1] በዕድሜ ረገድ ግዕዝና ግብጽኛ ጥንታዊ ቋንቋዎች ሲሆኑ፣ በኢትዮጵያ ታሪክ ኩሻዊና ኦሞአዊ መጀመርያ የገቡት፣ ሴማዊ ቋንቋዎች ከእነሱ ቀጥለው ወደ ኢትዮጵያ የገቡ ናቸው።[1]

የአፍሮ እስያዊ ቋንቋዎች ስፋት በአሁኑ ጊዜ

የአፍሮሲያቲክ ቋንቋዎች ከሰሜን ምስራቅ አፍሪካ ተበታተኑ፣ ነገር ግን የመጨረሻው መነሻቸው ከ15,000 ዓመታት በፊት ከምዕራብ እስያ ወደ አፍሪካ በመጣው የፓሊዮሊቲክ የፍልሰት ማዕበል ውስጥ ሲሆን ሁለቱንም “የምእራብ ዩራሺያን የዘር ግንድ” እና ፕሮቶ-አፍሮሲያቲክን አስተዋውቋል።[2][3][4][5]

ደግሞ ይዩ ለማስተካከል

ማጣቀሻዎች ለማስተካከል

  1. ^ ዶ/ር አንበሴ ተፈራ፣ «የኢትዮጵያ ብሔረሰቦችና ቋንቋዎቻቸው አጭር ቅኝት Archived ጁን 17, 2012 at the Wayback Machine»
  2. ^ https://www.researchgate.net/publication/332735884_What_is_Africa_A_Human_Perspective_part_of_Modern_Human_Origins_and_Dispersal_edited_by_Yonatan_Sahle_Hugo_Reyes-Centeno_Christian_Bentz
  3. ^ https://journals.plos.org/plosgenetics/article?id=10.1371/journal.pgen.1004393
  4. ^ https://www.journals.uchicago.edu/doi/pdf/10.1086/204702
  5. ^ https://brill.com/display/book/9789004500228/BP000019.xml