ኽምጥኛ በኢትዮጵያ የሚነገር ኩሺቲክ ተብሎ በሚታወቀው የቋንቋ መደብ የአፍሮ-እስያ ቤተሰብ የሚካለል ቋንቋ ነው። በአማራ ክልል ዋግኽምራ ዞን እና በትግራይ ክልል ወፍላ፣ አበርገሌ እና ተምቤን ወረዳዎችም ይነገራል።