ጋፋትኛኢትዮጵያ የሚነገር የነበረ በአሁኑ ጊዜ የጠፋ ቋንቋ ሲሆን የሴማዊ ቋንቋዎች አባል ነው።