ነገደ ፡ ቅማንት በኢትዮጵያ ፡ ጎንደር ፡ አካባቢ ፡ የሚገኙ ፡ ህዝብ ፡ ናቸው። መለጠፊያ:ታሪክ ነገደ ፡ ቅማንት ፡ የአርዋዲ ፡ ልጅ ፡ የአይነር ፡ ዘሮች ፡ ናቸው። አርዋዲ ፡ ማለት ፡ የከነዓን ፡ ልጅ ፡ ነው። አይነር ፡ ወደ ፡ ኢትዮጵያ ፡ በ፫ቪ፯ ፡ ዓመተ ፡ ዓለም ፡ ሐር ፡ በነገሰ ፡ በ፲፭ተኛው ፡ አመት ፡ ነው።