ሃድያኛ
ሀዲይኛ በኢትዮጵያ የሚነገር ኩሺቲክ ተብሎ በሚታወቀው የቋንቋ መደብ የአፍሮ-እስያ ቤተሰብ የሚካለል ቋንቋ ነው። ሀዲይኛ የራሱ የሆነ ፊደላት አሉ።
ከቅርብ ጊዜ ወዲህም ሀዲይኛ ከሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እስከ ዩንቬርስቲ ድረስ ለመማሪያነት ራሱን የቻለ ቋንቋ ሆኖ መቅረብ ችሏል።