የኅዳር ቀናት
1 2 3 4 5 6 7
8 9 10 11 12 13 14
15 16 17 18 19 20 21
22 23 24 25 26 27 28
29 30

ኅዳር የወር ስም ሆኖ በጥቅምት ወር እና በታኅሣሥ ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ሦስተኛው የወር ስም ነው።

«ኅዳር» ከግዕዙ «ኅደረ» ከሚለው ግስ የተባዛ ነው።[1] ይህም የሆነ፣ በዚህ ወር እረኞች ሰብላቸውን ለመጠብቅ ጎጆ በዱር ሠርተው ስለሚያድሩበት እንደ ሆነ ይባላል።[2]

ቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ሐጦር ነው። ይህም በጥንታዊ ግብጽ አረመኔ ሃይማኖት ከጣኦት ስም «ሑት-ሔሩ» መጣ።

ጎርጎርዮስ አቆጣጠርኖቬምበር መጨረሻና የዲሴምበር መጀመርያ ነው።


በኅዳር ወር ፲፱፻፲፩ ዓ/ም የቸነፈር (ግሪፕ) በሽታ በአዲስ አበባ እና በሌላውም የኢትዮጵያ ግዛት ላይ ተነስቶ በመዲናው ብቻ ከዓሥር ሺ በላይ ሰዎች ሞቱ።[3]። ይሄ በሽታ በዚያ ወቅት በዓለም ላይ ተሰራጭቶ የነበረው የ "እስፓኝ እንፍልዌንዛ በመባል የሚታወቀው የጉንፋን 'ወረርሽኝ' ነው።


በኅዳር ወር ነጻ የወጡ የአፍሪቃ አገሮች ለማስተካከል


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ

ዘመን ለማስተካከል

  1. ዘመነ ማቴዎስ
  2. ዘመነ ማርቆስ
  3. ዘመነ ሉቃስ
  4. ዘመነ ዮሀንስ

ዋቢ ለማስተካከል

  1. ^ "The Ethiopic Calendar". Archived from the original on 2014-03-31. በ2009-08-24 የተወሰደ.
  2. ^ «ኅዳር እና ወጉ» በሔኖክ ያሬድ፣ 3 Dec. 2008 እ.ኤ.ኣ.
  3. ^ [[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ፣ "ሕይወቴና የኢትዮጵያ እርምጃ"፣ ፩ኛ መጽሐፍ (፲፱፻፳፱ ዓ/ም) ገጽ ፴፱