ኅዳር ፩ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፷፩ኛው እና የመፀው ወቅት ፴፮ተኛ ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፫፻፭ ቀናት በ ዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፬ ቀናት ይቀራሉ።

ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች ለማስተካከል

  • ፲፱፻፹፰ ዓ.ም.- በናይጄሪያ ታዋቂው ደራሲና የተፈጥሮ ጉዳይ ተከራካሪ ኬን ሳሮ ዊዋ (Kenule "Ken" Beeson Saro Wiwa)፣ ሰፊ የዓለም አቀፍ ተቃውሞ ቢኖርም በአገሪቱ መንግሥት ከ ሌላ ስምንት ሰዎች ጋር በስቅላት የሞት ቅጣት ተቀጣ።

ልደት ለማስተካከል

ዕለተ ሞት ለማስተካከል

  • ፲፱፻፹፰ ዓ.ም.- በናይጄሪያ ታዋቂው ደራሲና የተፈጥሮ ጉዳይ ተከራካሪ ኬን ሳሮ ዊዋ፣ ሰፊ የዓለም አቀፍ ተቃውሞ ቢኖርም በአገሪቱ መንግሥት ከ ሌላ ስምንት ሰዎች ጋር በሰቀላ የሞት ቅጣት ተቀጣ።
  • ፳፻፩ ዓ.ም.- በደቡብ አፍሪቃአፓርታይድ ዘመን በስደት ላይ በዘፋኝነት በዓለም ዝና እና በምዕራባውያን ዘንድ “እናት አፍሪቃ” የሚለውን ቅጽል ስም ያተረፈችው፣ እንዲሁም በኢትዮጵያ አገራችን የጥላሁን ገሠሠን “የጥንቱ ትዝ አለኝ” የተባለውን ዘፈን በቋንቋችን በመዝፈኗ የምናውቃት ሚሪያም ማኬባ፤ በተወለደች በሰባ ስድስት ዓመቷ አረፈች።


ዋቢ ምንጮች ለማስተካከል


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ