የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ቡድኖች

ምድብ ኤ ለማስተካከል

ሜክሲኮ ለማስተካከል

አሰልጣኝ፦ ሀቪየር አግዊሬ

ቁጥር ቦታ ተጫዋች የትውልድ ቀን ጨዋታዎች ክለብ
1 በረኛ ኦስካር ፔሬዝ ሮሃስ ጥር ፳፬ ቀን ፲፱፻፷፭ ዓ.ም. 52   ቺያፓስ
2 ተከላካይ ፍራንሲስኮ ሀቪየር ሮድሪጌዝ ጥቅምት ፲ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም. 48   PSV Eindhoven
3 ተከላካይ ካርሎስ ሳልሲዶ መጋቢት ፳፬ ቀን ፲፱፻፸፪ ዓ.ም. 73   PSV Eindhoven
4 ተከላካይ ራፋኤል ማርኬዝ (አምበል) የካቲት ፮ ቀን ፲፱፻፸፩ ዓ.ም. 91   ባርሴሎና
5 ተከላካይ ሪካርዶ ኦሶሪዮ መጋቢት ፳፩ ቀን ፲፱፻፸፪ ዓ.ም. 76   VfB Stuttgart
6 አከፋፋይ ጌራርዶ ቶራዶ ሚያዝያ ፳፪ ቀን ፲፱፻፸፩ ዓ.ም. 114   ክሩዝ አዙል
7 አከፋፋይ Pablo Barrera ሰኔ ፲፬ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም. 21   UNAM
8 አከፋፋይ Israel Castro ታኅሣሥ ፳ ቀን ፲፱፻፸፫ ዓ.ም. 31   UNAM
9 አጥቂ ጊሌርሞ ፍራንኮ ጥቅምት ፳፬ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ.ም. 21   West Ham United
10 አጥቂ ኩዋውቴሞክ ብላንኮ ጥር ፱ ቀን ፲፱፻፷፭ ዓ.ም. 115   ቬራክሩዝ
11 አጥቂ ካርሎስ ቬላ የካቲት ፳፪ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ.ም. 28   አርሰናል
12 ተከላካይ ፖል ኒኮላስ አጊላር የካቲት ፳፯ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ.ም. 10   Pachuca
13 በረኛ Guillermo Ochoa ሐምሌ ፮ ቀን ፲፱፻፸፯ ዓ.ም. 37   ክለብ አሜሪካ
14 አጥቂ ሀቪየር ሄርናንዴዝ ባልካዛር ግንቦት ፳፬ ቀን ፲፱፻፹ ዓ.ም. 12   ጉዋዳላጃራ
15 ተከላካይ Héctor Moreno ጥር ፰ ቀን ፲፱፻፹ ዓ.ም. 10   AZ
16 ተከላካይ ኤፍሬይን ሁዋሬዝ የካቲት ፲፬ ቀን ፲፱፻፹ ዓ.ም. 19   UNAM
17 አጥቂ ጂዮቫኒ ዶስ ሳንቶስ ግንቦት ፫ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ.ም. 26   ጋላታሳሬይ
18 አከፋፋይ አንድሬስ ጉዋርዳዶ መስከረም ፲፰ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም. 56   ዴፖርቲቮ ላ ኮሩኛ
19 ተከላካይ Jonny Magallón ኅዳር ፲፪ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም. 52   ጉዋዳላጃራ
20 ተከላካይ Jorge Torres Nilo ጥር ፯ ቀን ፲፱፻፹ ዓ.ም. 8   Atlas
21 አጥቂ Adolfo Bautista ግንቦት ፯ ቀን ፲፱፻፸፩ ዓ.ም. 37   ጉዋዳላጃራ
22 አከፋፋይ Alberto Medina ግንቦት ፳፩ ቀን ፲፱፻፸፭ ዓ.ም. 56   ጉዋዳላጃራ
23 በረኛ Luis Ernesto Michel ሐምሌ ፲፬ ቀን ፲፱፻፸፩ ዓ.ም. 4   ጉዋዳላጃራ

ኡራጓይ ለማስተካከል

አሰልጣኝ፦ ኦስካር ታባሬዝ

ቁጥር ቦታ ተጫዋች የትውልድ ቀን ጨዋታዎች ክለብ
1 በረኛ ፈርናንዶ ሙስሌራ ሰኔ ፱ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ.ም. 6   ላዚዮ
2 ተከላካይ ዲዬጎ ሉጋኖ (አምበል) ጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፱፻፸፫ ዓ.ም. 42   ፌነርባቼ
3 ተከላካይ ዲዬጎ ጎዲን የካቲት ፱ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ.ም. 38   ቪላሪያል
4 ተከላካይ ሆርሄ ፉሲሌ ኅዳር ፲ ቀን ፲፱፻፸፯ ዓ.ም. 24   ፖርቶ
5 አከፋፋይ ዎልተር ጋርጋኖ ሐምሌ ፲፮ ቀን ፲፱፻፸፮ ዓ.ም. 28   ናፖሊ
6 ተከላካይ ማውሪሺዮ ቪክቶሪኖ ጥቅምት ፩ ቀን ፲፱፻፸፭ ዓ.ም. 4   ኡኒቨርሲዳድ ዴ ቺሌ
7 አጥቂ ኤዲንሰን ካቫኒ የካቲት ፯ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም. 14   ፓሌርሞ
8 አከፋፋይ ሰባስቲያን ኤጉሬን ታኅሣሥ ፴ ቀን ፲፱፻፸፫ ዓ.ም. 27   ኤ.አይ.ኬ.
9 አጥቂ ሉዊስ አልቤርቶ ሱዋሬዝ ጥር ፲፮ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም. 30   አያክስ
10 አጥቂ ዲዬጎ ፎርላን ግንቦት ፲፩ ቀን ፲፱፻፸፩ ዓ.ም. 62   አትሌቲኮ ማድሪድ
11 አከፋፋይ አልቫሮ ፔሬራ ኅዳር ፲፱ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ.ም. 15   ፖርቶ
12 በረኛ ኋን ካስቲዮ ሚያዝያ ፱ ቀን ፲፱፻፸ ዓ.ም. 11   ዴፖርቲቮ ካሊ
13 አጥቂ ሰባስቲያን አብሪዉ ጥቅምት ፯ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ.ም. 56   ቦታፎጎ
14 አከፋፋይ ኒኮላስ ሎዴሮ መጋቢት ፲፪ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ.ም. 4   አያክስ
15 አከፋፋይ ዲዬጎ ፔሬዝ ግንቦት ፲ ቀን ፲፱፻፸፪ ዓ.ም. 50   ኤ.ኤስ. ሞናኮ
16 ተከላካይ ማክሲሚሊያኖ ፔሬራ ሰኔ ፩ ቀን ፲፱፻፸፮ ዓ.ም. 37   ቤንፊካ
17 አከፋፋይ ኤጊዲዮ አሪቫሎ ታኅሣሥ ፳፫ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም. 6   ፔኛሮል
18 አከፋፋይ ኢግናሲዮ ማሪያ ጎንዛሌዝ ግንቦት ፮ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም. 17   ቫለንሲያ
19 ተከላካይ አንድሬስ ስኮቲ ታኅሣሥ ፭ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. 26   ኮሎ-ኮሎ
20 አከፋፋይ አልቫሮ ፈርናንዴዝ ጥቅምት ፩ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ.ም. 7   ኡኒቨርሲዳድ ዴ ቺሌ
21 አጥቂ ሰባስቲያን ፈርናንዴዝ ግንቦት ፲፭ ቀን ፲፱፻፸፯ ዓ.ም. 6   ባንፊልድ
22 ተከላካይ ማርቲን ካሴሬስ መጋቢት ፳፱ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም. 19   ሰቪያ
23 በረኛ ማርቲን ሲልቫ መጋቢት ፲፮ ቀን ፲፱፻፸፭ ዓ.ም. 1   ዲፌንሶር ስፖርቲንግ