ጌራርዶ ቶራዶ ዲዬዝ ዴ ቦኒላ (ሚያዝያ ፳፪ ቀን ፲፱፻፸፩ ዓ.ም. ተወለደ) ሜክሲካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ሲሆን በአሁኑ ጊዜ የክሩዝ አዙል አምበል ነው።

ጌራርዶ ቶራዶ

ቶራዶ ለሜክሲኮ ሲጫወት
ቶራዶ ለሜክሲኮ ሲጫወት
ቶራዶ ለሜክሲኮ ሲጫወት
ሙሉ ስም ጌራርዶ ቶራዶ ዲዬዝ ዴ ቦኒላ
የትውልድ ቀን ሚያዝያ ፳፪ ቀን ፲፱፻፸፩ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ሜክሲኮ ከተማሜክሲኮ
ቁመት 173 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታ አከፋፋይ
ፕሮፌሽናል ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
1997-2000 እ.ኤ.አ. ዩ.ኤን.ኤ.ኤም. 33 (1)
2000-2001 እ.ኤ.አ. ሲ.ዲ. ቴኔሪፌ 36 (1)
2001-2002 እ.ኤ.አ. ፖሊ ኤጂዶ 32 (0)
2002-2004 እ.ኤ.አ. ሴቪያ 40 (0)
2004-2005 እ.ኤ.አ. ሬሲንግ ሳንታንደር 19 (0)
ከ2005 እ.ኤ.አ. ክሩዝ አዙል 223 (13)
ብሔራዊ ቡድን
1999 እ.ኤ.አ. ሜክሲኮ (ከ፳ በታች) 5 (0)
ከ1999 እ.ኤ.አ. ሜክሲኮ 127 (6)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፳፬ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ግንቦት ፳፰ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።