እንኳን ደህና መጡ   ወደ  
ሳይንስ ክፍል

አጠቃላይ የሳይንስ ጽሁፎች ዝርዝር | የሳይንስ ስዕሎች ቤተ መዘክር
ስለዚህ ክፍል አስተያየት ለመስጠት እዚህ ላይ ይችላሉ

መግቢያ ሐተታ

ሳይንስሳይንሳዊ ዘዴ የሚጠኑ የዕውቀት ዘርፎችን በሙሉ አጠቃሎ ይይዛል

ጥሪ፦ ከታች በቀይ ቀለም ደምቀው የሚታዩት አርዕስቶች ገና ያልተጻፉ ናቸው። እኒህን ርዕሶች አንተ(ቺ) እንድትጽፈው ትጋበዛለህ። በግል መድረስ ባይቻል እንኳ ከእንግሊዝኛው ውኪፒዲያ እየተረጎምክ(ሺ) ብታቀርብ ለመዝገበ ዕውቀቱ መስፋፋት ከፊተኛ ሚና ታበረክታለህ። በትርጉም ስራ ወቅት የቃላት ችግር እንዳይገጥም የሚከተለውን መዝገበ ቃላት መጠቀም ትችላለህ(ትችያለሽ)
የሳይንስና ቴክኖሎጂ መዝገበ ቃላት

የሳይንስ የእውቀት ዘርፍ ከሚያጠናቸው መካከል፡-

የዕለቱ የሳይንስ ምርጥ ጽሑፍ

ማርስ --------
የማርስ ምድር በተንቀሳቃሽ ሮቦቶች ፎቶ እንደተነሳ
ማርስ ወይም ቀይዋ ፕላኔትመሬት በምትገኝበት ማለትም ሚልክ ዌይ ተብሎ በሚጠራው ረጨት ወይም የከዋክብት ስብስብ ውስጥ የሚገኝ ፕላኔት ነው። ይህ ፕላኔት ከፀሐይ ባለው ርቀት 4ኛ ( አራተኛ ) ነው። ከበፊቱ ሜርኩሪቬነስ እና መሬት የተባሉ ፕላኔቶች ይገኛሉ። ኸበስተኋላው ደግሞ ጁፒተርሳተርንኡራኑስነፕቲዩን እና ፕሉቶ የተባሉት ይገኛሉ።


ይህ ፕላኔት በዚህ ረጨት ውስጥ ከሚገኙ ፕላኔቶች በግዝፈቱ የስድስተኛ ደረጃን ይይዛል። እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ህይወት ያለው ነገር ይኖርበታል ተብሎ ሲታመን ቆይቷል። ነገር ግን በቅርቡ የወጡ መረጃዎች ህይወት ያለው ነገር እንዳልተገኘ ያመላክታሉ። በአብዛሃኛው በካርቦንዳይኦክሳይድ የተሞላ ቢሆንም በአንጻራዊ ሁኔታ ለህይወት ያላቸው ነገሮች ምቹ የሆነ ከባቢ አየር አለው። መጠኑ ከመሬት ያንሳል። በተለምዶ ቀይዋ ፕላኔት እየተባለች ትጠራለች።


አጠቃላይ የተፈጥሮ ሕግጋት ጥናት (ፊዚክስ) ሥነ ቅመማ (ኬሚስትሪ) ሕይወት ያላቸው ነገሮች ጥናት (ባዮሎጂ)
ሥነ ሕክምና ሥነ መሬት ሥነ ፈለክ ተግባራዊ ሳይንስ