የሳይንስና ቴክኖሎጂ መዝገበ ቃላት

ሳይንስና ቴክኖሎጂ መዝገበ ቃላት ፡ በኢትዮጵያውያ ምሁራን ለተለያዩ የዕውቀት ዘርፎች የሚያገለግሉን እንግሊዝኛ ቃላት ወደ አማርኛ እንዲተረጉም ተደርጎ የተሰናዳ መጸሃፍ ነው። መጽሃፉ በታህሳስ 1989ዓ.ም. አዲስ አበባ ታተመ።

ምንም እንኳ አንድ አንድ ቃላቶችን ቃል በቃል በመተርጎም የእንግሊዝኛውን ሃሳብ ቢያዛባም፣ በአጠቃላይ መልኩ መጽሃፉ ጥሩ ስለሆነና አንድ ወጥ ስራን በውክፒዲያ ለመስራት ከዚህ መጽሃፍ ትርጓሜወች ተወስደው ቢሰሩ ለውክፒድያ ጠቃሚነት አለው። በማስረጃ ተደግፎ፣ የመዝገበ ቃላቱ ትርጓሜ ምንም አሳማኝ ካልሆነ ግን ተሳታፊ የራሱን አሳማኝ ቃል ቢወስድና ለምን ይህን እንዳደርገ ውይይቱ ላይ ቢጽፍ ጥቅሙ ከፍተኛ ነው። [1]

ስዕሎቹ ላይ በመጫን የመጽሐፉን ገጾች አንድ ባንድ ማንበብ ይችላሉ።
A-CHA'
CHA-INC
INC-RAD
RAF-ZYG

ምስጋና ለማስተካከል

  1. ^ Thanks to: Lapsley/Brooks Foundation @ good-amharic-books.com