ክሮማቶግራፊ
ክሮማቶግራፊ ማለት የኬሚካል ቅይጦችን ለመለያየት እና ምን ያህል እንደሆኑ ለማወቅ የምንጠቀምባቸው የተለያዩ ስልቶች ናቸዉ ። የአንድን ኬሚካል ቅይጥ በተለያየ የክሮማቶግራፊ መንገዶች መለየት ይቻላል። ለምሳሌ ወረቀት ክሮማቶግራፊ፣ ፈሳሽ ክሮማቶግራፊ እና ጋዝ ክሮማቶግራፊ የተለያዩ የክሮማቶግራፊ መንገዶች ወይም ዘዴዎች ናቸው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |