ሶማሌ ክልል

የቤት እና የሕዝብ ቆጠራ
(ከሱማሌ ክልል የተዛወረ)

የሶማሌ ክልል (ክልል 5) ከኢትዮጵያ ዘጠኝ ክልሎች አንዱ ነው። ዋና ከተማው ጅጅጋ ነው። 279,252 ካሬ ኪ.ሜ. ቦታ ሲሸፍን በ1991 የሕዝብ ብዛቱ 3,602,000 ነበር። ክልሉ በጣም ብዙ የሶማሌ ብሔረሰቦች ይገኙበታል። በ1970ዎቹ እ.ኤ.አ. ሶማሊያ ቦታውን በወውረር ከኢትዮጵያ ጋር ጦርነት አስነስታ ነበር። ከነዚህም ዋነኛው የኦጋዴን ጦርነት ነው።

ሶማሌ ክልል
ክልል
የሶማሌ ክልልን በቀይ የሚያሳይ የኢትዮጵያ ካርታ
አገር ኢትዮጵያ
ርዕሰ ከተማ ጅጅጋ
ፕሬዚዳንት ሙስታፋ ሙሑመድ ዑማር
የቦታ ስፋት
   • አጠቃላይ 279,252
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 5,148,989[1]

በአፕሪል 2005 እ.ኤ.አ. ከባድ ዝናብ በክልሉ እና ሶማሊያ ጎርፍ አስከትሏል። ይህም የሸበሌ ወንዝን አንዲሞላና አካባቢውን በውሃ እንዲያጥለቀልቅ አድርጓል። ይህ ደግሞ ከ100 በላይ የሚሆኑ ሰዎችን ሞት አስከትሏል።

ኢትዮጵያ

ታሪካዊ ቦታዎች አክሱምላሊበላጎንደርነጋሽሐረርደብረ-ዳሞአዲስ አበባ
አስተዳደራዊ ክልሎችትግራይአፋርአማራኦሮሚያሶማሌቤንሻንጉል ጉሙዝደቡብ ኢትዮጵያሲዳማማዕከላዊ ኢትዮጵያደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያጋምቤላሐረሪአዲስ አበባድሬዳዋ
ቋንቋዎችአማርኛግዕዝኦሮምኛትግርኛወላይትኛጉራጊኛሶማሊኛአፋርኛሲዳምኛሃዲያኛከምባትኛጋሞኛከፋኛሃመርኛስልጢኛሀደሪኛ
መልክዓ-ምድር - • አባይአዋሽራስ-ዳሽንሶፍ-ዑመርጣናደንከልላንጋኖአቢያታሻላ
ከተሞች - የኢትዮጵያ ከተሞች

ማመዛገቢያዎች

ለማስተካከል
  1. ^ "፳፻፬ ዓ.ም. ብሔራዊ ስታቲስቲክስ". ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ. Archived from the original on 2015-09-23. በሰኔ ፳፪ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. የተወሰደ.