2001
2001 አመተ ምኅረት
- ጥቅምት 25 - በአሜሪካ የፕሬዚዳንታዊ ውድድር ባራክ ኦባማ የመጀመሪያው ጥቁር አሜሪካዊ ፕሬዚደንት ሆነው ተመረጡ።
- ታኅሣሥ - 12ቱ ዓመት ከታሠሩ በኋላ ታምራት ላይኔ በአመክሮ ተፈቱ።
- ነሐሴ 26 - የእንግሊዝ ጥገኛ ግዛቶች ሴይንት ህሊና፣ አሰንሸን ደሴት እና ትሪስተን ደ ኩና በሕግ እኩል ተደርገው የጠቅላላ ግዛቱ ይፋዊ ስም ከ«ሴይንት ህሊናና ጥገኞቿ» ወደ «ሴይንት ህሊና፣ አሰንሽንና ትሪስተን ደ ኩና» ተቀየረ።
ክፍለ ዘመናት፦ | 20ኛ ምዕተ ዓመት - 21ኛ ምዕተ ዓመት - 22ኛ ምዕተ ዓመት |
አሥርታት፦ | 1970ዎቹ 1980ዎቹ 1990ዎቹ - 2000ዎቹ - 2010ሮቹ 2020ዎቹ 2030ዎቹ
|
ዓመታት፦ | 1998 1999 2000 - 2001 - 2002 2003 2004 |
መርዶ
ለማስተካከልጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |