ኅዳር ፬ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፷፬ኛው እና የመፀው ወቅት ፴፱ነኛ ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፫፻፪ ቀናት በ ዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፩ ቀናት ይቀራሉ።


ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎችEdit

  • ፲፱፻፷፯ ዓ/ም - በድርቅ ምክንያት የተከሰተውን ዕልቂት መርምሮ ለክስተቱ ኃላፊነት ተጠያቂውን ወገን እንዲያስታውቅ የተሠየመው የምርመራ ሸንጎ የመጀመሪያውን የጥናት ውጤት ይፋ አደረገ።
  • ፲፱፻፸፰ ዓ/ም - በሰሜን ኮሎምቢያ ኔቫዶ ዴል ሩይዝ በሚባለው እሳተ ገሞራ ፍንዳታ የተነሣው የጭቃ ጎርፍ ኻያ ሦስት ሺህ ሰዎች ሕይወታቸውን ሲያጡ አርሜሮ የምትባለዋ ከተማ በጎርፉ ተጥለቀለቃ ተቀበረች።

ልደትEdit

ዕለተ ሞትEdit

ዋቢ ምንጮችEdit

  • {{en]] P.R.O., FCO 371/1829 - ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1974
  1. ^ VIRGIL F. DOUGHERTY, M.D to ADDISON E SOUTHARD, American Minister; 29th November 1929; RECORDS OF THE DEPARTMENT OF STATE RELATING TO INTERNAL AFFAIRS OF ETHIOPIA (ABYSSINIA) 1910-29


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ