ሰኔ ፲፯ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፹፯ኛው ቀን ሲሆን የፀደይ (በልግ)ወቅት ፹፪ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፸፱ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፸፰ ቀናት ይቀራሉ።


  • ፲፮፻፲፮ ዓ/ም - ዠሮም ሎቦ እና ሌሎችም የብርቱጋል ሚሲዮናዊያን ከደንቀሌ በተነሱ በስድስተኛው ቀን በቀድሞ ስሟ “ማይ ጓጓ” (የውሐ ጩኸት) ከምትባለው በኋላ ብርቱጋሎች ለአቡነፍሬምናጦስ ማስታወሻ ‘ፍሪሞኔ’ ብለው ከሰየሟት ሥፍራ ደረሱ።
  • ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - የኤርትራ ነፃነት ግንባር መጋቢት ፲፯ ቀን ኤርትራ ውስጥ ከጠለፋቸው አምስት የ’ቴናኮ’ (Tennaco) ነዳጅ ምርመራ ባልደረቦች መኻል አንድ ካናዳዊ የሄሊኮፕተር አብራሪ በዚህ ዕለት ለቀቁ።
  • ፲፱፻፷፮ ዓ/ም - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋጋው በ፳፮ ሚሊዮን ፮፻፴፭ ሺ ፫፻፸፰ የእንግሊዝ ፓውንድ (£26,635,378.25) የተገመተ እና በጠቅላላው ሚዛኑ ፲፬ ሺ ፻፴፬ ኪሎ ከ ፭፻፸፮ ግራም ያልተጣራ ወርቅ በድብቅ ጭኖ በአቴና በኩል ሎንዶን ገብቷል።

ዕለተ ሞት

ለማስተካከል

ዋቢ ምንጮች

ለማስተካከል
  • (እንግሊዝኛ) FATHER JEROME LOBO - A VOYAGE TO ABYSSINIA (Translated from the French by SAMUEL JOHNSON.) 1887
  • (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 371/1829 - ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1974,
  • (እንግሊዝኛ) Jenkins Brian M. and Johnson Janera A., International Terrorism: A Chronology (1968-1974)
  • (እንግሊዝኛ) P.R.O., FO 31/1661; FO 31/1668


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ