መጋቢት ፲፯፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፺፯ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፹፪ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፷፱ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና በዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፷፰ ቀናት ይቀራሉ።

ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች ለማስተካከል


ልደት ለማስተካከል

፲፰፻፺፩ ዓ/ም - መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ በዚህ ዕለት ተወለዱ።


ዕለተ ሞት ለማስተካከል

  • ፲፱፻፸፮ ዓ/ም - ጊኒን ለነጻነት ያበቋት መሪዋ አህመድ ሴኩ ቱሬ በተወለዱ በ ፷፪ ዓመታቸው አረፉ።


ዋቢ ምንጮች ለማስተካከል


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ