ሰኔ ፳፩፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፺፩ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ/(በልግ)ወቅት ፹፮ተኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፸፭ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፸፬ ቀናት ይቀራሉ።


ታሪካዊ ማስታወሻዎች ለማስተካከል

  • ፲፱፻፷፮ ዓ/ም -አዲስ አበባ የሚገኙት ሁለቱ የራዲዮ ጣቢያዎች እና ሌሎችም ቁልፍ ሥፍራዎች በወታደራዊ ቁጥጥር ሥር ዋሉ።

ልደት ለማስተካከል

ዕለተ ሞት ለማስተካከል

ዋቢ ምንጮች ለማስተካከል

  • (እንግሊዝኛ) FCO 371/1829 - ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1974


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ