ሰኔ ፲፱
(ከሰኔ 19 የተዛወረ)
ሰኔ ፲፱ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፹፱ኛው ቀን ሲሆን የፀደይ (በልግ)ወቅት ፹፬ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፸፯ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፸፮ ቀናት ይቀራሉ።
- ፲፱፻፴፯ ዓ/ም - በአሜሪካ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት መላክተኛ ብላታ ኤፍሬም ተወልደ መድኅን በሳን ፍራንሲስኮ ከተማ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የምሥረታ ሥነ ሥርዓት ላይ አገራቸውን በመወከል የቃል ኪዳኑን ሰነድ ፈረሙ።
ልደት
ለማስተካከልዕለተ ሞት
ለማስተካከልዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል- (እንግሊዝኛ) Diplomatic Representation for Federal Democratic Republic Of Ethiopia (Formerly Abyssinia, Italian East Africa) http://www.state.gov/s/cpr/93811.htm
- (እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/June_26
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |