ሰኔ ፯
ሰኔ ፯ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፸፯ኛው ቀን ሲሆን የፀደይ (በልግ)ወቅት ፸፪ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፹፱ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፹፰ ቀናት ይቀራሉ።
- ፲፱፻፷፭ ዓ/ም - የስዊድን መንግሥት በአዲስ አበባ የመሥፍነ ሐረር መታሰቢያ ሆስፒታል (አሁን ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል) እና የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ የሕክምና ትምህርት ማዕከል ማስከፈቻ የሚሆን የአምሥት ነጥብ አራት ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር ብድር ለመስጠት ስምምነት ፈረመ።
ልደት
ለማስተካከልዕለተ ሞት
ለማስተካከል- ፲፱፻፳ ዓ/ም - የዕመት ሲልቪያ ፓንክኸርስት እናት ኤመሊን በዚህ ዕለት አረፉ።
ዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል- (እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/June_13
- (እንግሊዝኛ) http://news.bbc.co.uk/onthisday/hi/dates/stories/june/14/newsid_4485000/4485727.stm
- (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 371/1660 - ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1973
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |