ሐምሌ ፰
(ከሐምሌ 8 የተዛወረ)
ሐምሌ ፰ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፰ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፶፰ ቀናት በ ዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፶፯ ቀናት ይቀራሉ።
አቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ለማስተካከል፲፻፺፩ ዓ/ም - በመጀመሪያው የክርስትና ዘመቻ (The Crusades) ምዕራባዊ ወጥቶ አደሮች በኢየሩሳሌም የትንሳዔ ቤተ ክርስቲያንን (Church of the Resurrection – Holy Sepulchre) ማረኩ። ቤተ ክርስቲያኑ ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበትና ያረገበት ሥፍራ ላይ የተሠራ ነው የሚል ዕምነት አለ።
፲፱፻፸፰ ዓ/ም - አሁን በመቀሌ ከተማ ሰማዕታት ሐውልት አጠገብ የሚገኘው ድምጺ ወያነ ትግራይ በትግል ሜዳ ላይ ተመሠረተ።
ልደት
ለማስተካከል፲፬፻፷፫ ዓ/ም - በንግሥ ስማቸው ዳግማዊ ቆስጠንጢኖስ የሚባሉት ዓፄ እስክንድር ከአባታቸው ከ ዓፄ በዕደ ማርያም እና ከእናታቸው ሮምና ተወለዱ። እኚህ ንጉሠ ነገሥት በኢትዮጵያ ዙፋን ላይ ከ ፲፬፻፸ ዓ/ም እስከ ሞቱበት ዘመን ፲፬፻፹፮ ዓ/ም ድረስ ነግሠዋል።
ዕለተ ሞት
ለማስተካከልዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል- (እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/July 15
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |