ድምፂ ወያነ ትግራይኢትዮጵያትግራይ ክልልመቀሌ ከተማ ውስጥ የሚገኝ ሬድዮ ጣቢያ ነው ።

የተቋቋመው በሐምሌ ፰ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ.ም. በትግራይ የትግል ሜዳ ነው ።

ድምፂ ወያነ ትግራይ በመቀሌ ከተማ ስማእታት ሃውልት አጠገብ ባለ አራት ፎቅ ዘመናዊ ህንፃ ያለበት ነው።