ትንሳዔ
ትንሳዔ የፋሲካ በዓል ስም ከመሆኑ በላይ ከሙታን መነሣትን የሚያረጋግጥልን ማስረጃ ፣ መላው የክርስትና እምነት ተከታይ ተስፋ የሚያደርገው እውነታና ክርስትናን የሰው ልጅ በደስታ እንዲቀበለው የሚያደርገው ኢየሱስ ክርስቶስ የሠራልን ሥራ ነው።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የትንሳዔ በዓል ዕለታት
ለማስተካከልበ፲፱፻፺ ዎቹ
ለማስተካከል- ፲፱፻፺ ዓ/ም - ዘመነ ማርቆስ -ሚያዝያ ፲፩
- ፲፱፻፺፩ ዓ/ም - ዘመነ ሉቃስ -ሚያዝያ ፫
- ፲፱፻፺፪ ዓ/ም - ዘመነ ዮሐንስ -ሚያዝያ ፳፪
- ፲፱፻፺፫ ዓ/ም - ዘመነ ማቴዎስ -ሚያዝያ ፯
- ፲፱፻፺፬ ዓ/ም - ዘመነ ማርቆስ -ሚያዝያ ፳፰
- ፲፱፻፺፭ ዓ/ም - ዘመነ ሉቃስ - ሚያዝያ ፲፱
- ፲፱፻፺፮ ዓ/ም - ዘመነ ዮሐንስ - ሚያዝያ ፫
- ፲፱፻፺፯ ዓ/ም - ዘመነ ማቴዎስ - ሚያዝያ ፳፫
- ፲፱፻፺፰ ዓ/ም - ዘመነ ማርቆስ - ሚያዝያ ፲፭
- ፲፱፻፺፱ ዓ/ም - ዘመነ ሉቃስ - መጋቢት ፴
በ ፪ ሺዎቹ
ለማስተካከል- ፳፻ ዓ/ም - ዘመነ ዮሐንስ - ሚያዝያ ፲፱
- ፳፻፩ ዓ/ም - ዘመነ ማቴዎስ - ሚያዝያ ፲፩
- ፳፻፪ ዓ/ም - ዘመነ ማርቆስ - መጋቢት ፳፮
- ፳፻፫ ዓ/ም - ዘመነ ሉቃስ - ሚያዝያ ፲፮
- ፳፻፬ ዓ/ም - ዘመነ ዮሐንስ - ሚያዝያ ፯
- ፳፻፭ ዓ/ም - ዘመነ ማቴዎስ - ሚያዝያ ፳፯
- ፳፻፮ ዓ/ም - ዘመነ ማርቆስ - ሚያዝያ ፲፪
- ፳፻፯ ዓ/ም - ዘመነ ሉቃስ - ሚያዝያ ፬
- ፳፻፰ ዓ/ም - ዘመነ ዮሐንስ - ሚያዝያ ፳፫
- ፳፻፱ ዓ/ም - ዘመነ ማቴዎስ - ሚያዝያ ፰