ከ«ነሐሴ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{ወር}} '''ነሐሴ''' የወር ስም ሆኖ በሐምሌ እና በጳጉሜ ወራት መኻል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ [[ኢትዮጵ...»
(No difference)

እትም በ14:51, 3 ሴፕቴምበር 2010

የነሐሴ ቀናት
1 2 3 4 5 6 7
8 9 10 11 12 13 14
15 16 17 18 19 20 21
22 23 24 25 26 27 28
29 30

ነሐሴ የወር ስም ሆኖ በሐምሌ እና በጳጉሜ ወራት መኻል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ አሥራ ሁለተኛው (፲፪ ኛው) የወር ስም ነው። «ነሐሴ» ከግዕዙ «ነሐሰ» ከሚለው ቃል የመጣ ነው።[1] ነሐሴ የክረምት ሦስተኛው ወር ነው።


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ

ዋቢ ምንጮች

  1. ^ [1]