ስለ ምግብና...

ለማስተካከል

ታድያስ! እንደምን አለህ? ባሁኑ ግዜ በየጊዜ ለውጦችን የሚያስተዳደር መጋቢ (sysop ወይም admin) ጉድለት ስለሚኖረን እርስዎም በየጊዜ የምታቆጣጠር፣ ዐዋቂ የተለመድክና ጥጉ በመሆንህ ፈቃደኛ ከሆንክ አንተን ለምግብና (በWikipedia:መጋቢዎች ገጽ ላይ) ማሳጨት አወዳለሁ። ይህ ለማጽዳት ጥቂት ተጨማሪ መሣርያ የሚሰጥ ደረጃ ነው። (ማጥፋት፣ መቆለፍ፣ ማገጃ መጣል ነው) ምን ይመስለሃል? ወደ ዕጩነት መግባት ጥሩ አይሆንም? ከክብርም ጋራ፣ ፈቃደ (ውይይት) 17:06, 22 ሜይ 2008 (UTC)Reply

You have not answered in five years, and I'm sorry if my question was not clear (አንዳንዴ የኔ አማርኛ ግልጽ አይደለም! ከ2008 እ.ኤ.አ. ደረጃዬ ግን ትንሽ ይሻላል!) So as I was saying 5 years ago, if you want you can be an admin here because you have made plenty enough sturdy contribs. This would give you the extra ability to delete nonsense pages, lock pages when they are attacked by vandalism, or block vandals if necessary. Some of our admins have not been active in a long time now for whatever reason. If you want the admin tools here, I doubt anyone objects, just let me know and then we can go through the formality of seeing if anyone objects. ፈቃደ (ውይይት) 14:34, 9 ጁላይ 2013 (UTC)Reply

ፈቃደ (ውይይት) Thanks for asking and I'm sorry I overlooked your note in 2008. I do not wish to be an admin because of other commitments. I'll continue to contribute as a member whenever I can though! Best regards. --Bulgew1 (talk) 06:40, 10 ጁላይ 2013 (UTC)Reply

Okay. It's not a big deal anyway, it would just give you a couple of extra buttons that you could click if needed, and around here at the moment we don't have to use them very much anyway - maybe delete a couple of non-articles per week. ፈቃደ (ውይይት) 15:05, 10 ጁላይ 2013 (UTC)Reply

The translation request

ለማስተካከል

The translation request
Hi! Could I ask you to translate the article which you can find below into Amharic? Please help me to show our language to the world – the article is quite short and has been selected from English and Silesian article and shortened as possible to contain only the basic informations. If you would finish, please, let me know on my Silesian or Polish discussion. Thanks in advance.
PS. If you want me to translate any article into Polish or Silesian, contact me without hesistation.
So, here’s the text to translation:

The Silesian language (Silesian: ślůnsko godka, ślůnski, sometimes also pů našymu) is a language spoken by people in the Upper Silesia region in Poland, but also in Czech Republic and Germany. In the National Census of Poland in 2002 about 56 000 people declared Silesian as their native language.

Silesian is closely related to Polish language, that’s why it is considered as a dialect of Polish by some linguists.

There’s not one Silesian alphabet. The Silesian speakers are used to write their language with the Polish characters. In 2006 was invented the new Silesian alphabet, based on all of the Silesian scripts (there’s 10 of them). It is widely used on the Internet, as well as in the Silesian Wikipedia.

Aa Bb Cc Ćć Čč Dd Ee Ff Gg Hh Ii Jj Kk Ll Mm Nn Ńń Oo Pp Rr Řř Ss Śś Šš Tt Uu Ůů Ww Yy Zz Źź Žž

And some digraphs: Ch Dz Dź Dž.

Thank you once again, Timpul 10:47, 21 ኦገስት 2008 (UTC)Reply

Thank you. Do you want me to translate anything? Greetings from Poland! Timpul 13:39, 21 ኦገስት 2008 (UTC)Reply
Yes please! The following article on Yelet Giyorgis church from English to Polish please.


Yelet Giorgis Church, Bulga is a church of over 2500 members in Yelet, Bulga, Ethiopia. The church is dedicated to St George. The church body has been in existence since the 17th century. The first building, a traditional circular thatch roof church, burnt down in 1950. A modern, iron roof church was built in its place by Dejazmatch Kidane Woldemedhin and dedicated in 1956. This building was erected on the same church site and served its community for a further 51 years until a more modern, 8-sided stone building was built in its place during the years 2004–2007. The new church was dedicated on 23rd Tikmt 2000 (Ethiopian calendar), which corresponds to 3 November 2007 in the Gregorian calendar.


am:የለጥ ቅዱስ ጊዮርጊስ

Hi! Of course I can translate an article, but do you posses any resources? The Polish Wikipedia is strongly per deletionism and they won't keep it ;) And tell me if you can in what kind of christianity believe people who attempt this church? Thank you, Timpul 16:12, 1 ሰፕቴምበር 2008 (UTC)


Hi Timpul Although an Orthodox Christian church has been in existence on the site since the 17th century, there is no tradition of written records, particularly not in an international language. The English Wikipedia adminstration is also very strict on resourcing. And after a debate it was decided to keep the page.

One of the administrators in favour of keeping the article wrote"However ancient, Ethiopian churches tend not to have webpages (so are effectively invisible to google). Despite this, and despite the comments above, google does actually turn up evidence that it exists, although not evidence that is serviceable in sourcing an encyclopedia article. I suggest Niaz go to the reference desk at his or her local library and source the article: that is the first duty of an editor bringing an article for deletion." --Paularblaster (talk) 18:10, 12 January 2008 (UTC)


There is reference of the church at the following http://www.nai.uu.se/library/resources/dossiers/local_history_of_ethiopia/xyz/ORTYEK.pdf

Look forward to seeing the Polish version of the article soon

See this: pl:Kościół Yelet Giorgis w Buldze Timpul 14:53, 4 ሰፕቴምበር 2008 (UTC)

Thanks Timpuli for the translation and cross referencing.

Translation of a short story

ለማስተካከል

Hi my friend!

I would like to request something from you. Yes, translation. I hope, it's not a bad thing for you. Some years ago I wrote a (really) short story about a lonely man (actually symbolized the Saami nation). I translated into some languages and I thought, it would be great to have it more, like also in Amhara :) I made this page, the English translation is somewhere there. You can put the Amhara translation there. Thank you again! Sorry for my disturb... :( - hu:User:Eino81


እኔ እራሴ (አንጎል ቫልቶዛት) ወገኔ የጥንት ሕዝብ ነው። በዚህ ዓለም ላይ እኛ ጥንታዊ ነን። ልሳኔ፤ የግል ቋንቋዬ የጥንት ቋንቋ ነው ። መኖሪያዬ ጥንታዊ ቦታ ላይ ነው። ሌላ ቦታ ኖሬ አላውቅም፣ ቦታዬ ይሄ ነው። እኔ፣ ራሴ ነኝ። በዚህ ትልቅ ዓለም ብቸኛ ነኝ። አገሬ ድሮ ሞተች፤ እኔም ብቻዬን ቀረሁ። ጥንታዊውንም ቋንቋዬን ለብቻዬ እነጋገረዋለሁ። ሕይወት በሚባል ጎዳና ላይ እንጠዋለላለሁ፤ ዳቦዬን እና ውሐዬን ለብቻዬ እመገበዋለሁ። መጽሐፎቼን እኔው ጽፌ እኔው አነባቸዋለሁ። ከቤቴ ጀርባ ያሉትን ተራራዎች እወጣቸዋለሁ፤ አሳዎችንም ከቤተ ፊትለፊት ካለው ወንዝ አጠምዳለሁ። ብቻዬን፣ ራሴ በየዕለቱ ኮረብታዎች ላይ ወጥቼ አስባለሁ፤ እገነዘባለሁ። ሩቅ ሄጄ በነበረ ጊዜ ሌሎችን አይቻለሁ። አንዳንዶቹም ወደኔ ቦታ መጡ። እኔ ግን አከበርኳቸው። ምግብና መጠጥ ሰጠዃቸው፤ እቤተም እንዲያርፉ ፈቀድኩ። አሁን ታዲያ.... እንግዶች ወደኔ ሲመጡ፤ ምን እንደማደርግ፣ ምን ማድረግ እንደተፈቀደልኝ ይነግሩኛል። እዚህ ግን ባላባቱም፤ ባለቤቱም፤ እቤቴም ያለሁት እኔ ነኝ። ይሄ እኮ አባቶቼ፤ አያቶቼና ቅድመ አያቶቼ የኖሩበት ቦታ ነው! ይሄ እኮ ቤቴ፤ ቦታዬ፤ አገሬ ነው። ቦታውም የብቻዬ መኖሪያ ነው።

። Thank you! - - hu:User:Eino81

Translation

ለማስተካከል

Hello. Could you translate some words to help with localization of your Wikipedia?

  • Robot - አገልጋይ/አሽከር/ሎሌ
  • Adding - መጨመር /መደመር
  • Modifying - ማሻሻል/ማስተካከል
  • Removing - ማስወገድ

Thank you! Hugo.arg 12:08, 7 ኖቬምበር 2009 (UTC)Reply

ስለ ዶ/ር ጥላሁን ገሠሠ

ለማስተካከል

ሰላም Bulgew1 መልእክቱ ደርሶኛል በጣም አመሰግናለሁ ስለ እርማቱ እና እንዲሁም ወደ ነበረበት ስለመለስከው። ሌላው አከራካሪው ጉዳይ መስከረም ፲፯ -፩፱፫፫- ፪፼፩ ዓ.ም (መስከረም 17-1933-2001) ፲፱፻፶፫ = 1953 ፳፻፩ = 20001 ወይስ 2001 የቱ ነው ትክክለኛው? ፻፻ = 1000 ለኔ--፪፻፻፩ = 2001 በተረፈ ስህተት ካገኘህ ከማረም ወደ ኋላ አትበል። በተረፈ አንተ ያረምካቸውን አይቻቸዋለሁ ልክ ስለነበር ነው ያልጠቀስኩት በተረፈ እንበርታ አመሰግናለሁ አስተየየትህን ስጥ ስለ ቁጥሩ እሺ ሳምሶን25

የቀናት መጣጥፎች

ለማስተካከል

ሰላም፣ አንተ ብዙ የቀናት እና ዓመታት መጣጥፎች ላይ እንደ ምትሰራ አይቻለው። ለአስተዋጽዖህ በጣም አመሰግናለው። የእኔ ጥያቄ፣ የቀናትና ዓመታት ገጾች ስማቸው በግዕዝ አቆጣጠር ቢጻፍ ምን ይመስልሃል? እኔ በበኩሌ ማንኛውም ቦታ ቀን ሲጻፍ በግዕዝ አቆጣጠር ቢጻፍ የሚሻል ይመስለኛል። [[1980|፲፱፻፹]] ከመጻፍም [[፲፱፻፹]] የሚቀል አይመስልም? Elfalem 03:00, 17 ሓምሌ 2010 (UTC)

Elfalem ሰላም፣ የአማርኛ ዊኪም ሆነ ማንኛውም የአማርኛ ጽሕፈት ማዕከል ላይ (በተቻለ መጠን) ባዕዳዊ የፈረንጅ/የአረብ ቃላትን ትተን በአማርኛ (ወይም በሌላ ኢትዮጵያዊ ቋንቋ)፤ ቁጥሮችን ደግሞ ባለን በግዕዝ ብንጽፍ እንዴት ባማረብን፣ ሰለጠንን ለማለት በቻልን። እኔ በዕለታት መደብ ላይ (አንዳንዴም ደግሞ በትክክለኛ ፊደላት አጠቃቀም) የማተኩረው ይሄንኑ ለማዳበርና ምናልባት ኢትዮጵያውያን ወንድሞች እና እህቶች ያለንን ካልተጠቅምንበትና ካላከበርነው አባቶቻችን ያቆዩልንን ቅርስ ለልጆቻችን የማሳለፍ ግዴታችንን እንደዋዛ ነገር እየጣልን እንደሆነ እንዲገነዘቡት ነው። በዚህ አስተሳሰብ ብቸኛ የሆንኩ ይመስለኝ ነበር። ካሁን ወዲህ ግን እኔ እና አንተ ነን። --Bulgew1 23:17, 17 ሓምሌ 2010 (UTC)

የሀገራችንን ቋንቋ በስርዓት ጠብቀን የማሳለፍ ግዴታ አለብን። ሌሎች አባሎችም እንደዚህ አይነት አስተሳሰብ ያላቸው ይመስለኛል። Elfalem 18:15, 24 ጁላይ 2010 (UTC)Reply

ንግሥተ ነገሥት ወይስ ንግሥት ዘውዲቱ?

ለማስተካከል

ሰላም፤ እኔ እንደሚመስለኝ ግርማዊቷ "እቴጌ ዘውዲቱ" ወይም "ንግሥት ዘውዲቱ" ተብላ ነው የምትጠራው። "ንግሥተ ነገሥት" እንደሚመስለኝ ከስም በፊት አይጨመርም። ለምሳሌ "ንጉሠ ነገሥት ኃይለ ሥላሴ" ሳይሆን "ዓፄ ኃይለ ሥላሴ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ..." ነው። ምን ይመስልሃል? ከአክብሮት ጋራ Elfalem 03:27, 27 ጁላይ 2010 (UTC)Reply

ሰላም - "እቴጌ" የሚለው የማዕረግ ቅጽል ለንጉሡ ወይም ንጉሠ ነገሥቱ ሚስት ብቻ እንጂ ራሳቸው በበላይነት ንግሥት ወይም ንግሥተ ነገሥት ሆነው ዘውድ ጭነው ዙፋን ላይ ለተቀመጡ (ጥቂት) ሴቶች አይሆንም። ግርማዊት ንግሥት ዘውዲቱ (ወይም ንግሥተ ነገሥት ዘውዲቱ) ማለት ትክክል ነው። "ንግሥተ ነገሥት" የሚለው የማዕረግ ቅጽል ከስም በፊትም ከስም በኋላም መጻፍ እንደሚችል ከብዙ የታሪክ መጻሕፍት መገንዘብ እንችላለን (ለምሳሌ፣ "ተፈሪ መኮንን - ረዥሙ የሥልጣን ጉዞ፤ ዘውዴ ረታ ገጽ 392፣ 394)። ዓፄ ኃይለ ሥላሴም አንዳንዴ "ግርማዊ ንጉሠ ነግሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ" በመባል ስማቸው ይጻፍ ነበር። ዘውዲትም ልምድ ቢኖር ኖሮ "ግርማዊት ንግሥተ ነገሥት ቀዳማዊት ዘውዲቱ" ቢባሉ ስህተት ሊኖረው አይችልም።--Bulgew1 08:34, 27 ጁላይ 2010 (UTC)Reply

እሺ በጣም ጥሩ። ለማብራሪያው አመስግናለሁ። Elfalem 04:32, 28 ጁላይ 2010 (UTC)Reply

የሸዋ ንጉሦች

ለማስተካከል

ሰላም Bulgew1፣ ዓፄ ምኒልክን የሸዋ ንጉሥ በመሆን ማን እንደቀደማቸውና ማን እንደ ተካቸው ታቃለህ? Elfalem 21:09, 21 ሰፕቴምበር 2010 (UTC)

ሰላም Elfalem, በሸዋ ላይ ዘውድ የጫኑ ንጉሦችን ስንመለከት ከንጉሥ ምኒልክ በፊት አባታቸው ንጉሥ ኃይለ መለኮት ሣህለ ሥላሴ ሲቀድምዋቸው ንጉሥ ምኒልክን ግን የሚከተል የለም። እሳቸው የሸዋ ንጉሥ በነበሩ ጊዜ ወደጎጃም በዘመቱ ጊዘ ከዓፄ ተዎድሮስ እስረኝነት ያስፈቷቸው አጎታቸው መርዕድ አዝማች ኃይለ ሚካኤል ሸፍተው አንኮበርን ለጥቂት ጊዜ ይዘው ነበር ነገር ግን ዘውድ ሳይጭኑ ወዲያው ተወግተው ተሸንፈዋል። ባጭሩ ምኒልክ የሸዋ የመጨረሻው ንጉሥ ናቸው። --Bulgew1 22:35, 21 ሰፕቴምበር 2010 (UTC)
እሺ፣ በጣም አመሰግናለሁ። Elfalem 23:09, 21 ሰፕቴምበር 2010 (UTC)

azeb2004@yahoo.com (getu) to Bulgewl

ለማስተካከል

ደጃዝማች ሃብተ ሥላሴ

ለማስተካከል

ሰላም ስለ ደጃዝማች ሃብተ ሥላሴ በከፈትኩት ገጽ ላይ ያሻሻልከውን አይቼ በጣም ደስ አለኝ በጣም አመሰግናለሁ የደጃዝማች ሃብተሥላሴ ፎቶ ሳስገባ ስሞክር አንተ በፊት ያስገባኽው ፍቶ ወጣብኝ እባክህ አስተካክለው የበለጠ የምታውቀው ካለ በማለት በሜይል ላገኝህ እፈልግ ነበር ፈቃደኛ ከሆንክ የኔ ሜይል ከላይ አስቀምቼልሃለሁ እንደምትፅፍልኝ ተስፋ አደርጋለሁ አመስግናለሁ

  • የዓመታት አፃፃፍ ላይ በዚህኛው ዊኪፔዲያ ላይ ያሉት ጊዜያት በሙሉ በሀገርኛው አቆጣጠር ቢሆኑ ከተቻለም ደግሞ በትክክለኛው የግዕዝ አጻጻፍ ቢሆኑ ጥሩ ነው። በአጠቃላይ እ.አ.አ. የሚለውን ሐረግ ባይኖር መልካም ነው፤ ነገር ግን እነዚህ ዓመታት በኢትዮጵያ አቆጣጠር REDIRECT ሁሉንም ማድረግ አስፈላጊ ነው። በተጨማሪም እነዚህን ለመጠቀም የሚያስችል አጋዥ ፅሑፍ ቢኖር ጥሩ ይመስለኛል። በዚህ ላይ አንድ ርምጃ መውሰድ ተገቢ ነው። ሌላው በተለያዩ መጣጥፎቼ ላይ ላስተካከሉት እና በምክትል ፕሬዝዳንት መስመር ላይ ለጨመሩት አመሠግናለሁ። ወደፊትም እገዛዎ አይለኘኝ። አመሰግናለሁአንዋር 17:26, 22 ማርች 2011 (UTC)Reply

request for vote

ለማስተካከል

please see [1] Elfalem 01:54, 27 ኤይፕርል 2011 (UTC)

Elfalem - በር ያልከው እንደገባኝ፣ መንታ መንገድ ማሳያ ማለት ነው? ለምሣሌ «ግንቦት ፯» ቀን እና «ግንቦት ፯ የፖለቲካ ቡድን»ን ለመለያየት የሚረዳ! ተሳስቼ ከሆነ ብታስረዳኝ አመሰግናለሁ። ምርጫዬን አስፍሬያለሁ።
አመሰግናለሁ፣ መንታ መንገዶች እንደ መጣጥፍ ነው የሚቆጠሩት። እኔ በር ያልኩት እንግሊዝኛው Portal (የእንግሊዝኛ ምሳሌ) የሚለውን ነው። እነዚህ ገጾች ስለ አንድ ነገር ወይም ሀሳብ (ለምሳሌ፦ ኢትዮጵያ፣ ፖለቲካ፣ ሃይማኖት፣ ስፖርት) ያሉትን መጣጥፎች የሚያያይዝ ነው። ለምሳሌ Hgetnet የተለያዩ ፖርታሎችን ፈጥሮአል (ምሳሌ)። ነገር ግን እነዚህ ገጾች በአሁኑ ሰዓት በመጣጥፍ ቦታ ነው ያሉት። ለውጡ ሲደረግ፣ "በር:ምህንድስንና ማሽን" ይሆናል። Elfalem 19:47, 27 ኤይፕርል 2011 (UTC)

Article request: Bole International Airport

ለማስተካከል

Hey Bulgew! Would it be alright if you created a short article in Amharic about en:Bole Airport? Thanks WhisperToMe 18:36, 2 ሰፕቴምበር 2011 (UTC) ።እሺ--Bulgew1 19:29, 2 ሰፕቴምበር 2011 (UTC) WhisperToMe- article done!--Bulgew1 21:05, 4 ሰፕቴምበር 2011 (UTC)

Thank you so much! WhisperToMe 13:28, 8 ሰፕቴምበር 2011 (UTC)

ሰላም Bulgew1

ለማስተካከል

የቀኖቹ ቀመር የተጻፉት ከውጭ ሳይሆን አይቀርም። እነ ፈቃደ መሰለኝ የጻፉት እና ከዚህ ሆኘ ላስተካክለው አልቻኩም። ለማንኛውም ጥያቄውን ለፈቃደ አስተላልፋለው።

መልካም አዲስ ዓመት።

Hgetnet 02:32, 11 ሰፕቴምበር 2011 (UTC) ።Hgetnetእሺ! አመሰግናለሁ። መልካም አዲስ ዓምት ለሁላችንም። --Bulgew1 05:50, 11 ሰፕቴምበር 2011 (UTC)

Photo request question

ለማስተካከል

Bulgew, is Addis Ababa airport convenient to you? Does Ethiopian Airlines have its own headquarters building? If so, would it be alright if you took a photo of it for Wikipedia? Thanks WhisperToMe 06:23, 17 ሰፕቴምበር 2011 (UTC)

WhisperToMe, Unfortunately I am not in Ethiopia! As for an HQ building, EAL literature says they have one at the airport. You may also find this story about the design stage of a new HQ building relevant :- http://www.addisfortune.com/ET%20Selects%20HQ%20Design%20from%20Second%20Competition.htm
Thanks for finding that article! Which pieces of EAL literature say that? If so, it would be good to quote from them as a source for Wikipedia.
Where are you currently located? I would like to see if there are any photo request opportunities for your area. Thanks,
WhisperToMe 00:06, 18 ሰፕቴምበር 2011 (UTC)
WhisperToMe, Try http://www.flyethiopian.com/en/corporate/default.aspx.
Thanks for the info! The page confirms that the current HQ is at Bole Airport in Addis Ababa. AFAIK it doesn't give any additional information other than the location. The Addis Fortune article was very helpful and the English Wikipedia article now has a section about the HQ. WhisperToMe 21:20, 18 ሰፕቴምበር 2011 (UTC)


ሰላም ቡልጌው

ለማስተካከል

መልካም ዓመት በዓል፣ መልካም አዲስ አመት እንዲሁም መልካም ገና ... ለአንተና ለቤተሰቦችህ እመኛለሁ። Hgetnet 14:25, 25 ዲሴምበር 2011 (UTC) ።Hgetnet ሰላም ጌትነት አመሰግናለሁ። ለአንተም እንዲሁ መልካም የፈርንጅ ገና እና ዓመት በዓል እመኝልሃለሁ።Reply

Bahar Dar airport.jpg

ለማስተካከል

Hi! Did you make the image File:Bahar Dar airport.jpg? If so I would like to move it to the Commons WhisperToMe (talk) 23:15, 6 ሰፕቴምበር 2012 (UTC)

WhisperToMe No, I did not make the picture. It was copied from skyscraper.com--Bulgew1 (talk) 08:26, 7 ሰፕቴምበር 2012 (UTC)

Amharic Keyboard Input Method

ለማስተካከል

Please look at the Amharic Keyboard Input Method topic on ውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌ. Elfalem (talk) 03:21, 26 ሰፕቴምበር 2012 (UTC)

Translation

ለማስተካከል

Hello, can you please translate "የዳበሳ ጉዞ ከፈቃደ ልመንህ" into English? Also, can you translate this? Thank you in advance, PiRSquared17 (talk) 17:43, 17 ዲሴምበር 2012 (UTC)Reply

talk "የዳበሳ ጉዞ ከፈቃደ ልመንህ" can be translated literally as [walking blindly] by Feqade Limenih or Aimless wanderings/ by Feqade Limenih.

As for Wikiquote ውይይት:ወቅታዊ ጉዳዮች ; this is presented as a poem, however the translation in essence as opposed to literally is as follows:-

We live at the 11th hour The world keeps on moving, and technology keeps on advancing Haiti was destroyed by earthquake and Japan nearly drowned People go hungry and the world is getting darker When will mankind assert itself and leave a positive legacy for future generations? Experience shows us that material wealth & buildings are worthless money does not last forever despite all of this, today’s generation has chosen to worship these gods just like the Israelites of old it has chosen ignorance and slavery to materialism over God!--Bulgew1 (talk) 23:14, 17 ዲሴምበር 2012 (UTC)Reply

Quick translation question

ለማስተካከል

Bulgew1, how would you say "School districts in the United States" in English? I want to link up all of the school district articles in Amharic and link them to en:Category:School districts in the United States

Thanks WhisperToMe (talk) 23:38, 26 ጃንዩዌሪ 2013 (UTC)Reply

WhisperToMe , I take it you mean "School districts in the United States" in Amharic. "በአሜሪካ የትምህርት ቤት ክልሎች" or "የዩናይትድ ስቴትስ የትምህርት ቤት ክልሎች" --Bulgew1 (talk) 01:54, 27 ጃንዩዌሪ 2013 (UTC)Reply
I do. Thank you so much! WhisperToMe (talk) 08:37, 30 ጃንዩዌሪ 2013 (UTC)Reply

Quicker translation question

ለማስተካከል

Hi Bulgew, is ፓቲሪኬ a good transcription for the English name Patrick? --Jannis1992 (talk) 03:57, 23 ፌብሩዌሪ 2013 (UTC)Reply

Hi Jannis1992 (talk) The correct transcription is ፓ ት ሪ ክ--Bulgew1 (talk) 15:38, 23 ፌብሩዌሪ 2013 (UTC)Reply
Thank you so much! --Jannis1992 (talk) 04:38, 24 ፌብሩዌሪ 2013 (UTC)Reply

Article request: Montgomery County Public Schools (schools near Washington, DC)

ለማስተካከል

Are you interested in starting an Amharic stub on en:Montgomery County Public Schools? It is a public school system near Washington, DC. As you know the DC area has many Ethiopians, and now MCPS has an Amharic website: http://www.montgomeryschoolsmd.org/am/ - Would you be interested in writing an article on it?

Thanks! WhisperToMe (talk) 01:49, 2 ሜይ 2014 (UTC)Reply

Hello! Could you translate an article about boycott of Russian goods in Ukraine for the Amharic Wikipedia? Thanks for the help.--Trydence (talk) 16:13, 23 ኖቬምበር 2014 (UTC)Reply