ህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ

የህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሠብአውሮፓና ከእስያ የሚገኝ ታላቅ የቋንቋዎች ቤተሠብ ነው።

ህንዳዊ-አውሮፓዊ ኗሪ አገሮች ዛሬ
  ባልቶስላቫዊ (ስላቫዊ)

2ኛ ዓለማዊ ጦርነት በፊት፣ በአንዳንድ የአውሮፓ ሊቃውንት ዘንድ እነዚህ ታሪካዊ በማይሆን አጠራር «የአርያኖች ቋንቋዎች» ይባሉ ነበር። እንዲያውም ግን «አርያን» የሚለው የብሔር ስም ከህንዳዊ-አራናዊ ቅርንጫፍ ውጭ አልታየም።

የቤተሠቡ ዋና ቅርንጫፎችና ልሳናት የሚከተሉ ናቸው። («*» ከአሁን በፊት ጠፍቷል ማለት ነው።)