ሮማይስጥ ወይም ላቲን (Latina /ላቲና/) ከህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች አንድ ነው።

የሮማይስጥ ናሙና

የሮማንስ ቋንቋዎች ቤተሠብ በሙሉ ከሮማይስጥ ከ400 ዓ.ም. በኋላ ደረሰ። የነዚህ ልሳናት ዋና አባላት ፈረንሳይኛእስፓንኛፖርቱጊዝኛጣልኛሮማኒኛ ናቸው።

ደግሞ ይዩ

ለማስተካከል