ኖርዌይኛ (norsk /ኖሽክ/) በተለይ በኖርዌይ የሚነገር ቋንቋ ነው። ኖርዌይኛ በኢንግሊዝኛ ከሚታወቁት 26 ፊደላት በተጨማሪ ሦስት ፊደላት አለው። እነርሱም å፣ ø እና æ ናቸው።

የኖርዌይኛ ቀበሌኛዎች የሚነገሩባቸው ሥፍራዎች
Wikipedia
Wikipedia