አየርላንድኛ (Gaeilge /ጌልየ/) ወይም ጌሊክኛአየርላንድ ሪፐብሊክ ብሔራዊ ቋንቋ ነው። በኬልቲክ ቋንቋዎች ቤተሠብ ሲሆን የስኮትላንድ ጋይሊክኛ ቅርብ ዘመድ ነው።

በ2003 ዓ.ም. የአየርላንድኛ ተናጋሪዎች ብዛት

በአሁኑ ቀን በአየርላንድ አገር የእንግሊዝኛ ጥቅም ከአየርላንድኛ ይበዛል። ነገር ግን ባለፈው ቅርብ ጊዜ የአየርላንድኛ ጥቅም እንደገና እየተስፋፋ ነው።

  • ደግሞ ይዩ፦

የአይርላንድኛ ቅድመ-ታሪካዊ አመጣጥ (የሷዴሽ ዝርዝር)

Wikipedia
Wikipedia