የምዕራብ-ጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ
(ከምዕራብ ጀርመናዊ ቋንቋዎች የተዛወረ)
የምዕራብ-ጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ከጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ 3 ክፍላት 1ዱ ነው። ሌሎቹ የምዕራብ-ጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ (ዛሬ የማይናገር) እና የስሜን-ጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ናቸው።
በአውሮጳ ውስጥ ያሉት ጀርመናዊ ቋንቋዎች ዛሬ በ2 ይከፋፈላሉ። እነኚህም ስሜን (ሰማያዊ) እና ምዕራብ (አረንጓዴ / ብርቱካን) ናቸው።
በስሜንና በምዕራብ ክፍላት መካከል የሚለይ መስመር
የቤተሠቡ ዋና ቅርንጫፎችና ልሳናት የሚከተሉ ናቸው፦
ደግሞ ይዩEdit
- [[:wikt:Wiktionary:የእንግሊዝኛ ቅድመ-ታሪካዊ አመጣጥ - * wikt:Wiktionary:የእንግሊዝኛ ቅድመ-ታሪካዊ አመጣጥ - ሷዴሽ ዝርዝር