ጳጉሜ
(ከጳጐሜን የተዛወረ)
ጳጉሜን
ለማስተካከልየጳጉሜ ቀኖች | ||||||
1 | 2 | 3 | 4 | 5 | 6 |
ጳጉሜን የወር ስም ሆኖ በነሐሴ እና በመስከረም ወራት መኻል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ የመጨረሻው እና አሥራ ሦስተኛው (፲፫ ኛው) የወር ስም ነው። «ጳጉሜን» በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ዘመነ ዮሐንስ ሥግር ዓመት (በጎርጎርያዊ አቆጣጠር leap year) በመሆኑ ስድስት (፮) ዕለታት አሉት። በዘመነ ልቆስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና በዘመነ ማርቆስ አምስት (፭) ዕለታት አሉት።
«ጳጉሜን» የሚለው ስም ምንጩ ከግሪክ ቋንቋ ሲሆን <<ቀሪ ዕለታት>> ማለት ነው። [1] ነሐሴ የክረምት ሦስተኛው ወር ነው።
ኢትዮጵያ በአለም ብቸኛዋ የ13 ወራት ጸጋ ባለቤት ናት። ይህ የፓጉሜን ወር በኢትዮጵያውያን ዘንድ የምህረት ወር ተብሎ ይታመናል። ወደ አዲስ አመት መግቢያ (መሸጋገርያ) ወርም ነው።
ዘመን
ለማስተካከል
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |
ዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል- ^ "Archive copy". Archived from the original on 2014-03-31. በ2010-09-03 የተወሰደ.
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |