ጥር ፲፬ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፴፬ ኛው ዕለት ሲሆን ፲፱ ኛው የበጋ ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ዮሐንስ ፪፻፴፪ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስማርቆስ እና ሉቃስ ደግሞ ፪፻፴፩ ዕለታት ይቀራሉ።


  • ፲፰፻፲፮ ዓ/ም በቀድሞዋ 'ጎልድ ኮስት' (አሁን ጋና) የአሻንቲ ብሔረሰብ ሠራዊት የእንግሊዝን ሠራዊት በውጊያ አሸንፈው በአፍሪቃአኅጉር፣ የነጭ ቅኝ ገዥ ሠራዊትን በማሸነፍ የመጀመሪያው ብሔረሰብ ሆኑ።።
  • ፲፱፻፷፪ ዓ/ም የቦይንግ 'ጃምቦ ጄት' በመባል የሚታወቀው ቢ ፯፻፵፯ (Boeing 747) አየር ዠበብ ለመጀመሪያ ጊዜ ተሳፋሪ መንገደኞችን ጭኖ ከኒው ዮርክ ኬኔዲ ዓየር ጣቢያ ተነስቶ ሎንዶን ሂዝሮው ዓየር ጣቢያ አረፈ።

ዕለተ ሞት

ለማስተካከል


ዋቢ ምንጮች

ለማስተካከል

(እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/January_20

የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ