አየርላንድአትላንቲክ ውቅያኖስ ውስጥ ከታላቁ ብሪታን አጠገብ የሚገኝ ታላቅ ደሴት ነው። በዚህ ደሴት ላይ ሁለት አገሮች አሉ።

የአየርላንድ ሪፑብሊክ (ዓረንጓዴ) እና የስሜን አየርላንድ (ክፍት ቀይ) ካውንቲዎች