ከቅድመ-ሴማዊ የደረሱት ጽሕፈቶች ትውልድ
- 0. ቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት - ?1800 ክ.በ. ገዳማ? (ግብጽ)
- 1. የኡጋሪት አብጃድ - 1400 ክ.በ. ገዳማ (ሶርያ)
- 2. ቅድመ-ከነዓናዊ አብጃድ - ?1300 ክ.በ. ገዳማ (እስራኤል)
- 2.1. የፊንቄ አብጃድ - 1100 ክ.በ. ገዳማ (ሊባኖስ)
- 2.1.1. ጥንታዊ ዕብራይስጥ አብጃድ 950 ዓክልበ. ግ. (እስራኤል)
- 2.1.1.1 ሳምራዊ አብጃድ - 600 ዓክልበ. ግ. (እስራኤል) *
- 2.1.2. የአራማይስጥ አብጃድ - 800 ክ.በ. ገዳማ (ሶርያ)
- 2.1.2.1. የብራህሚ አቡጊዳ - 600 ክ.በ. ገዳማ (ህንድ፣ ስሪ ላንካ)
- 2.1.2.1.1. የቻም አቡጊዳ - 200 ዓ.ም. ገዳማ (ቬትናም፣ ካምቦዲያ) *
- 2.1.2.1.2. የጉፕታ አቡጊዳ - 400 ዓ.ም. ገዳማ (ስሜን ህንድ)
- 2.1.2.1.2.1. የሲድሃም አቡጊዳ - 600 ዓ.ም. ገዳማ (ስሜን ህንድ) *
- 2.1.2.1.2.2. ናጋሪ አቡጊዳ - 750 ዓ.ም. ገዳማ (ህንድ)
- 2.1.2.1.2.2.1. ቤንጋሊ አቡጊዳ - 1050 ዓ.ም. ገዳማ (ምሥራቅ ህንድ፣ ባንግላደሽ) *
- 2.1.2.1.2.2.1.1. ኦሪያ አቡጊዳ - 1100 ዓ.ም. ገዳማ (ምሥራቅ ህንድ) *
- 2.1.2.1.2.2.2. ዴቫናጋሪ አቡጊዳ - 1100 ዓ.ም. ገዳማ (ህንድ) *
- 2.1.2.1.2.2.1. ቤንጋሊ አቡጊዳ - 1050 ዓ.ም. ገዳማ (ምሥራቅ ህንድ፣ ባንግላደሽ) *
- 2.1.2.1.2.3. ሻራዳ አቡጊዳ - 770 ዓ.ም. ገዳማ (ፓኪስታን)
- 2.1.2.1.2.3.1 የጉርሙኪ አቡጊዳ - 1531 ዓ.ም. ገዳማ (ፓኪስታን፣ ስሜን ህንድ) *
- 2.1.2.1.3. የፓላቫ አቡጊዳ - 400 ዓ.ም. ገዳማ (ደቡብ ህንድ)
- 2.1.2.1.3.1. የኽመር አቡጊዳ - 600 ዓ.ም. ገዳማ (ካምቦዲያ) *
- 2.1.2.1.3.2. የሞን አቡጊዳ - 700 ዓ.ም. ገዳማ (ምየንማ) *
- 2.1.2.1.3.2.1. የቡርምኛ አቡጊዳ - 1050 ዓ.ም. ገዳማ (ምየንማ) *
- 2.1.2.1.3.3. የጥንታዊ ካዊ አቡጊዳ - 775 ዓ.ም. ገዳማ (ኢንዶኔዥያ)
- 2.1.2.1.3.3.1. የጃቭኛ አቡጊዳ - 900 ዓ.ም. ገዳማ (ኢንዶኔዥያ)
- 2.1.2.1.3.3.2. የባሊኛ አቡጊዳ - 1000 ዓ.ም. ገዳማ (ኢንዶኔዥያ)*
- 2.1.2.1.3.3.3. የባታክ አቡጊዳ - 1300 ዓ.ም. ገዳማ (ኢንዶኔዥያ)*
- 2.1.2.1.3.3.4. ባይባዪን አቡጊዳ - 1300 ዓ.ም. ገዳማ (ፊሊፒንስ)
- 2.1.2.1.3.3.5. ቡሂድ አቡጊዳ - 1300 ዓ.ም. ገዳማ (ፊሊፒንስ)*
- 2.1.2.1.3.3.6. ሃኑኖኦ አቡጊዳ - 1300 ዓ.ም. ገዳማ (ፊሊፒንስ)*
- 2.1.2.1.3.3.7. ታግባንዋ አቡጊዳ - 1300 ዓ.ም. ገዳማ (ፊሊፒንስ)*
- 2.1.2.1.3.3.8. ቡጊኛ አቡጊዳ - 1600 ዓ.ም. ገዳማ (ኢንዶኔዥያ)
- 2.1.2.1.3.3.9. ረጃንግ አቡጊዳ - ? (ኢንዶኔዥያ)
- 2.1.2.1.4. ካዳምባ አቡጊዳ - 450 ዓ.ም. ገዳማ (ደቡብ ህንድ)
- 2.1.2.1.5. ካሊንጋ አቡጊዳ - 500 ዓ.ም. ገዳማ (ምስራቅ ህንድ)
- 2.1.2.1.6. ግራንጣ አቡጊዳ - 500 ዓ.ም. ገዳማ (ደቡብ ህንድ)
- 2.1.2.1.6.1. ሲንሃላ አቡጊዳ - 700 ዓ.ም. ገዳማ (ስሪ ላንካ) *
- 2.1.2.1.6.1.1. ዲቨስ አኩሩ አቡጊዳ - 1100 ዓ.ም. ገዳማ (ማልዲቭስ ደሴቶች)
- 2.1.2.1.6.2. ጣሚል አቡጊዳ - 700 ዓ.ም. ገዳማ (ህንድ፣ ስሪ ላንካ) *
- 2.1.2.1.6.2.1. ሱራሽትራ አቡጊዳ - 1900 ዓ.ም. ገዳማ (ደቡብ ህንድ) *
- 2.1.2.1.6.3. ማላያላም አቡጊዳ - 1100 ዓ.ም. ገዳማ (ደቡብ ህንድ) *
- 2.1.2.1.6.1. ሲንሃላ አቡጊዳ - 700 ዓ.ም. ገዳማ (ስሪ ላንካ) *
- 2.1.2.1.7. የቶካራውያን አቡጊዳ - 500 ዓ.ም. ገዳማ (ምዕራብ ቻይና)
- 2.1.2.1.8. የአሆም አቡጊዳ - 1250 ዓ.ም. ገዳማ (ምሥራቅ ህንድ)
- 2.1.2.2. የእብራይስጥ ፊደል - 300 ክ.በ. ገዳማ (እስራኤል) *
- 2.1.2.3. የኃሮስጢ አቡጊዳ - 250 ክ.በ. ገዳማ (ፓኪስታን፣ አፍጋኒስታን)
- 2.1.2.4. የጳርቴ አብጃድ - 200 ክ.በ. ገዳማ (ምሥራቅ ፋርስ፣ ምዕራብ ቻይና)
- 2.1.2.4.1. የአቨስታ አልፋቤት - 400 ዓ.ም. ገዳማ (ፋርስ)
- 2.1.2.5. የሱርስጥ አብጃድ - 200 ክ.በ. ገዳማ (ሶርያ፣ ኢራቅ) *
- 2.1.2.5.1. የሶግድያናውያን አብጃድ - 100 ዓ.ም. ገዳማ (ዑዝበክስታን)
- 2.1.2.5.1.1. የጅዮርጅኛ አልፋቤት - 100? ዓ.ም. ገዳማ (ጂዮርጂያ) *
- 2.1.2.5.1.2 የማኒኬያውያን አብጃድ - 300 ዓ.ም. ገዳማ (ፋርስ)
- 2.1.2.5.1.3. የኦርኾን ጽሕፈት - 700 ዓ.ም. ገዳማ (ሞንጎልያ)
- 2.1.2.5.1.3.1. የጥንታዊ ሀንጋርኛ ጽሕፈት - 900 ዓ.ም. ገዳማ (ሀንጋሪ)
- 2.1.2.5.1.4. የኡይጉር አልፋቤት - 1000 ዓ.ም. ገዳማ (ምዕራብ ቻይና)
- 2.1.2.5.1.4.1. የሞንጎልኛ አልፋቤት - 1100 ዓ.ም. ገዳማ (ሞንጎልያ) *
- 2.1.2.5.1.4.1.1. የማንቹ አልፋቤት - 1591 ዓ.ም. (ምሥራቅ ቻይና)
- 2.1.2.5.1.4.2. ቶዶ አልፋቤት - 1641 ዓ.ም. (ምዕራብ ቻይና) *
- 2.1.2.5.1.4.1. የሞንጎልኛ አልፋቤት - 1100 ዓ.ም. ገዳማ (ሞንጎልያ) *
- 2.1.2.5.1. የሶግድያናውያን አብጃድ - 100 ዓ.ም. ገዳማ (ዑዝበክስታን)
- 2.1.2.6. የናባታውያን አብጃድ - 200 ክ.በ. ገዳማ (ዮርዳኖስ)
- 2.1.2.7. የማንዳያውያን አልፋቤት - 100 ዓ.ም. ገዳማ (ፋርስ) *
- 2.1.2.1. የብራህሚ አቡጊዳ - 600 ክ.በ. ገዳማ (ህንድ፣ ስሪ ላንካ)
- 2.1.3. የትንሹ እስያ አልፋቤቶች - 800 ክ.በ. ገዳማ (ቱርክ)
- 2.1.4. የግሪክ አልፋቤት - 800 ክ.በ. ገዳማ (ግሪክ) *
- 2.1.4.1. የኩማይ አልፋቤት - 750 ክ.በ. ገዳማ (ግሪክ፣ ጣልያን)
- 2.1.4.1.1. የኤትሩስካውያን አልፋቤት - 725 ክ.በ. ገዳማ (ጣልያን)
- 2.1.4.1.1.1. የቬኔቲክ አልፋቤት - 700 ክ.በ. ገዳማ (ጣልያን)
- 2.1.4.1.1.2. የላቲን አልፋቤት - 700 ክ.በ. ገዳማ (ጣልያን) *
- 2.1.4.1.1.2.1. የፋሊስካን አልፋቤት - 400 ክ.በ. ገዳማ (ጣልያን)
- 2.1.4.1.1.3. የኦስካን አልፋቤት - 600 ክ.በ. ገዳማ (ጣልያን)
- 2.1.4.1.2. የሜሳፒክ አልፋቤት - 550 ክ.በ. ገዳማ (ጣልያን)
- 2.1.4.1.1. የኤትሩስካውያን አልፋቤት - 725 ክ.በ. ገዳማ (ጣልያን)
- 2.1.4.2. የግሪክ-ኢቤርያውያን አልፋቤት - 400 ክ.በ. ገዳማ (እስፓንያ)
- 2.1.4.3. የቅብጢ አልፋቤት - 200 ክ.በ. ገዳማ (ግብጽ) *
- 2.1.4.4. የጎታውያን አልፋቤት - 300 ዓ.ም. ገዳማ (ዑክራይና)
- 2.1.4.5. የአርሜንኛ አልፋቤት - 397 ዓ.ም. (አርሜኒያ) *
- 2.1.4.6. የግላጎሊቲክ አልፋቤት - 855 ዓ.ም. (ቡልጋሪያ)
- 2.1.4.6.1. የቂርሎስ አልፋቤት - 940 ዓ.ም. ገዳማ (ቡልጋሪያ) *
- 2.1.4.6.1.1. ጥንታዊ የፐርሚክ ጽሕፈት - 1364 (ሳይቤሪያ)
- 2.1.4.6.1.2. የአብካዝ አልፋቤት - 1857 (አብካዝያ) *
- 2.1.4.6.1. የቂርሎስ አልፋቤት - 940 ዓ.ም. ገዳማ (ቡልጋሪያ) *
- 2.1.4.1. የኩማይ አልፋቤት - 750 ክ.በ. ገዳማ (ግሪክ፣ ጣልያን)
- 2.1.5. የተርቴሶስ ጽሕፈት - 600 ክ.በ. ገዳማ (ፖርቱጋል፣ እስፓንያ)
- 2.1.5.1 ደቡብ የኢቤራውያን ጽሕፈት - 400 ክ.በ. ገዳማ (እስፓንያ)
- 2.1.5.1.1 ስሜን የኢቤራውያን ጽሕፈት - 400 ክ.በ. ገዳማ (እስፓንያ፣ ደቡብ ፈረንሳይ
- 2.1.5.1.1.1 የቄልጢበርያውያን ጽሕፈት - 200 ክ.በ. ገዳማ (ስሜን እስፓንያ)
- 2.1.5.1.1 ስሜን የኢቤራውያን ጽሕፈት - 400 ክ.በ. ገዳማ (እስፓንያ፣ ደቡብ ፈረንሳይ
- 2.1.5.1 ደቡብ የኢቤራውያን ጽሕፈት - 400 ክ.በ. ገዳማ (እስፓንያ)
- 2.1.6. የቲፊናቅ አብጃድ - 250 ክ.በ. ገዳማ (ስሜን አፍሪካ) *
- 2.1.6.1. አዲስ ቲፊናቅ አልፋቤት - 1960 ዓ.ም. ገዳማ (ሞሮኮ) *
- 2.1.1. ጥንታዊ ዕብራይስጥ አብጃድ 950 ዓክልበ. ግ. (እስራኤል)
- 2.1. የፊንቄ አብጃድ - 1100 ክ.በ. ገዳማ (ሊባኖስ)
- 3. የደቡብ ዓረቢያ አብጃድ -? 900 ክ.በ. ገዳማ (ኢትዮጵያ፣ ደቡብ ዓረብያ)
- 3.1. ጥንታዊ ግዕዝ አብጃድ - 500 ክ.በ. ገዳማ (ኢትዮጵያ)
- 3.1.1. ግዕዝ አቡጊዳ - 300 ዓ.ም. ገዳማ (ኢትዮጵያ) *
- 3.2. የጣሙዲክ አብጃድ - 200 ክ.በ. ገዳማ (ስሜን አረቢያ)
- 3.1. ጥንታዊ ግዕዝ አብጃድ - 500 ክ.በ. ገዳማ (ኢትዮጵያ)